ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ኬንያ በቅርቡ በወደብ ከተማዋ ላሙ ላይ ከተፈጸሙ ጥቃቶች ጀርባ እጁ አሉበት ያለችውን ጃንጋሌ ሁቴይባ የተሠኘውን ኢትዮጵያዊ እያደነች ነው ። የአልሸባብ አባል በመሆን ፈንጂዎች በተለያዩ የአገሪቱ መንገዶች ላይ በማጥመድ እና በላሙ-ዊቱ-ጋርሰን ጎዳና ላይ ሠላማዊ ሰዎችን በመግደል የሽብር ወንጀል ተጠርጥሮ ከሚታደነው ኢትዮጵያዊ…
Rate this item
(1 Vote)
ካቻ የተሰኘ የዲጂታል ፋይናንሲንግ ሰርቪስ የግል ክፍያ ሰነድ አውጪ በመሆን አገልግሎቱን በይፋ አስጀምሯል። በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ነው የተባለው አገልግሎቱ ከብሔራዊ ባንክ የአገልግሎት ፈቃድ ያገኘ እና የሞባይል የገንዘብ ዝውውርና ሌሎች የፋይናንስ አገልግሎቶችን በተለያየ ደረጃና አማራጮች ያካተተ መሆኑ ታውቋል። ይህን ተከትሎ በካቻና በተለያዩ…
Rate this item
(0 votes)
ሀበሻ ቪው 4ኛ ዙር የፊልም ፌስቲቫሉን በለንደን ከተማ ሊያካሂድ ነውሀበሻ ቪው 4ኛ ዙር የፊልም ፌስቲቫሉን በእንግሊዝ አገር ለንደን ከተማ በቅርቡ ሊያካሂድ ሲሆን፤ የቅድመ መክፈቻ ሥነሥርዓቱን ባለፈው ቅዳሜ ጥቅምት 3 ቀን 2016 ዓ.ም ምሽት በሃያት ሪጀንሲ ሆቴል አካሂዷል፡፡በዘንድሮው የለንደኑ የኢትዮጵያ ፊልም…
Rate this item
(1 Vote)
“ሀዘኑ ሁሉም ቤት ስለገባ እርስ በርስ እንዳንፅናና አድርጎናል” ለሁለት ዓመታት በዘለቀው የሰሜኑ ጦርነት ከትግራይ ሃይሎች ጎን ተሰልፈው ሲዋጉ ህይወታቸውን ያጡ የቀድሞ ተዋጊዎች መርዶ ዛሬ በይፋ ይነገራል፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የመርዶ መንገሩን ሂደት ተከትሎ፣ ከዛሬ ጥቅምት 3 ቀን ጀምሮ እስከ ፊታችን…
Rate this item
(0 votes)
መንግስት የተመድ ባለሥልጣን መግለጫውን እንዲያስተባብሉ ጠይቋልበኢትዮጵያ አሁንም የዘር ማጥፋትና ተያያዥ አሰቃቂ ወንጀሎች ስጋት በከፍተኛ ሁኔታ መኖሩን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዘር ማጥፋት መከላከል ልዩ አማካሪ ዋይረሙ ንደሪቱ ገለፁ። አለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን በኢትዮጵያ (ICHREE) ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች…