ዜና

Rate this item
(16 votes)
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ካምፓስ ሙዚየም ውስጥ ከግማሽ ክ/ዘመን በላይ ያስቆጠረ ታቦት የተገኘ ሲሆን ታቦቱ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እንደተመለሰ ታውቋል፡፡በዩኒቨርሲቲው ግቢ ታቦት ስለመኖሩ ራዕይ ታይቶኛል የሚሉ ግለሰብ ለቤተ ክህነት ባስታወቁት መሰረት ጥናት ተደርጎ መኖሩ በመረጋገጡ፣ ከዩኒቨርሲቲው ጋር…
Rate this item
(14 votes)
ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽንና እህት ኩባንያዎቹ ከውጭ ምንዛሬ እጥረትና ከአዳዲ ስራዎች አለመገኘት ጋር በተያያዘ 500 ያህል ሰራተኞችን ቀነሱ፡፡ ለቅነሳው ምክንያቱ የፕሮጀክቶች መጠናቀቅ የውጭ ምንዛሬ እጥረትና አዳዲስ ስራዎች አለመገኘት መሆኑን የታፍ ኮርፖሬት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሰይፉ አምባዬ፣ የተክለ ብርሃን አምባዬ…
Rate this item
(3 votes)
• በዓመት 17000 ሰዎች ይሞታሉ - በቀን ከ40 በላይ፡፡• በዓመት ከ24ሺ በላይ ሰዎች በኤችአይቪ ይያዛሉ፡፡• ኤችአይቪ ያለባቸው ሰዎች፣ 740,000 (አብዛኞቹ ባለትዳር ናቸው)፡፡• የሴቶች ቁጥር፣ 450,000፤ የወንዶች ቁጥር 290,000፡፡ በመኪና አደጋ ህይወታቸውን ከሚያጡ ሰዎች ይልቅ፣ በኤድስ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በ500% ይበልጣል፡፡…
Rate this item
(11 votes)
የዘረኝነት ጥቃት ይደርስብናል የሚል ስጋት እንዳላቸው ገለፁ የዶናልድ ትራምፕ በፕሬዚዳንትነት መመረጥ ተከትሎ በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከአገሪቱ እንባረራለን በሚል ስጋት ውስጥ መውደቃቸውን ለአዲስ አድማስ ተናገሩ፡፡ የዘረኝነት ጥቃት ይደርስብናል የሚል ፍራቻ እንዳለባቸውም ገልፀዋል፡፡ ዶናልድ ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳቸው ወቅት ህገ ወጥ ስደተኞችን ከአገራቸው…
Rate this item
(4 votes)
የ10 እና 16 ዓመት ልጆች ህይወት አልፏል ትላንት ማለዳ 11 ሰዓት ገደማ በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 11፣ በተለምዶ ቡልጋሪያ ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በንግድ ሱቆች ውስጥ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ፣ የሁለት ወንዶች ልጆች ህይወት ሲያልፍ አራት ሱቆች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል፡፡ በአንደኛው ሱቅ…
Rate this item
(2 votes)
የክስ ሂደቱ በሚዲያ እንዳይዘገብ ቢጠየቅም ተቀባይነት አላገኘ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ፅ/ቤት፣ በ“ሰንደቅ” ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ፍሬው አበበ ላይ ያቀረበውን የስም ማጥፋት ክስ አሻሽሎ ያቀረበ ሲሆን የፍርድ ሂደቱን ጋዜጠኞች እንዳይዘግቡ የቀረበውን ጥያቄ ፍ/ቤቱ አልተቀበለውም፡፡ ክሱ የተሻሻለው ፍ/ቤቱ…