ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በየዓመቱ ከ3500 በላይ አዳዲስ የፌስቱላ ተጠቂ እናቶች ይኖራሉ ዕድሜዋ ገና በአስራዎቹ አጋማሽ ላይ ነው፡፡ ልጅነቱን በቅጡ አጣጥማ ሳትጨርስ ገና በለጋ ዕድሜዋ የገጠማት ችግር ከእሷም አልፎ ለቤተሰቦቿ ዱብዕዳ ሆኖባቸዋል። ተወልዳ ካደገችበት የሰሜን ጐንደር ዞን፣ ጃን አሞራ ወረዳ ውስጥ በሚገኝ ትንሽ መንደር…
Rate this item
(18 votes)
ሰው በሀገር ይወለዳል ይባላል። ግን ደግሞ ሀገርን የሚወልዱ ሰዎች አሉ። አብደላ እዝራ ጥበብና ፍቅር የተቃቀፉበት ሀገር በውስጡ ተሸክሟል።አብሮም ኖሯል። የምናውቀው በተባ ብዕሩ፣በሰላ ሂሱ፣ስለ ጥበብ ሲል ሁሉንም በሚተው ኪናዊ ፍቅሩ ነው። የአንጋፋ ደራስያንን ሥራ ፈትኗል፤የረገበውን የሀገር ጥበብ ቆንጠጥ አድርጎ በከፍታ አጉልቶ…
Rate this item
(20 votes)
“መንግስት የፀረ - ሽብር አዋጁን ተቃውሞን ለማፈን እየተጠቀመበት ነው” በሽብርተኝነት ተጠርጥረውና ተፈርዶባቸው በእስር ላይ የሚገኙ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ ጦማሪያንና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን የኢትዮጵያ መንግስት በአስቸኳይ እንዲፈታ የኢትዮጵያ መንግስትን የጠየቁት ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋማት፤ መንግስት የፀረ ሽብር አዋጁን…
Rate this item
(14 votes)
• የክስ መቃወሚያቸውን በጽሑፍ አቅርበዋል በኦሮሚያ ከተፈጠረው ተቃውሞ ጋር በተገናኘ በሽብር ወንጀል የተከሰሱት የኦፌኮ ተ/ም/ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ በርካታ ተከሳሾች ባልተለመደ አለባበስ ፍ/ቤት የቀረቡ ሲሆን በአቃቤ ህግ ለቀረበባቸው ክስ መቃወሚያቸውን በጽሑፍ አቅርበዋል፡፡ ትናንት ጠዋት የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት 19ኛ ወ/ችሎት…
Rate this item
(13 votes)
ሰሞኑን ኢትዮጵያን የጎበኙት የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊሊፕ ሃሞንድ፣ በሽብር ወንጀል ተከስሰው ሞት የተፈረደባቸውና በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፤ የህግ ድጋፍ የሚያደርግላቸው ጠበቃ ማቆም ይችላሉ የሚል ማረጋገጫ ከኢትዮጵያ መንግስት እንዳገኙ ተገለጸ፡፡ሪፕራይቭ የተባለው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም በበኩሉ፣ የውጭ ጉዳይ…
Rate this item
(12 votes)
የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜን ሹክሪ፤ “የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እውን ሆኗል፣ ህልውናውን ለመካድ መሞከር ራስን መሸንገል ነው፤ በተጨባጭ የምናየውን ግድብ ህልውና ለመካድ መሞከር አያዋጣንም” ማለታቸውን አሃራም የተባለው የአገሪቱ ድረገጽ ዘገበ፡፡ሚኒስትሩ ባለፈው ማክሰኞ አል-ሃያት በተባለው የአገሪቱ የቴሌቪዥን ጣቢያ ባደረጉት ንግግር፣…