ዜና

Rate this item
(4 votes)
ፊሊንትስቶን ኢንጂነሪንግ ኩባንያ፤ በአንድ ህንፃ ላይ ለበርካታ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች አገልግሎት መስጠት ያስችላል ያለውን አዲስ ፕሮጀክት ይፋ ያደረገ ሲሆን የመጀመሪያው ባለ 8 ፎቅ ህንፃ በቅርቡ ጎተራ ማሳለጫ አካባቢ ግንባታው ይጀመራል፡፡ ከአንድ ዓመት በላይ በፈጀ ጥናት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን ችግርና የእድገት…
Rate this item
(3 votes)
ለውጪ ገበያ የሚቀርበውን የጥጥ ክር ምርት በእጥፍ ያሳድጋል ኢትዮጵያን በአለም ከታወቁት ጥቂት የጥጥ ክር አምራች አገራት አንዷ ለማድረግ ያቀደው ኤስቪፒ ቴክስታይልስ በኮምቦልቻ በ11 ቢሊዮን ብር ወጪ ዘመናዊ የጥጥ ክር ፋብሪካ ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ፡፡በኮምቦልቻ የሚገነባው ፋብሪካው በቀን እስከ 272.9 ቶን የሚደርስ…
Rate this item
(3 votes)
ከኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) ጋር ለሽብር ተልዕኮ ሲንቀሳቀሱ ነበር በሚል በቁጥጥር ስር ውለው የተፈረደባቸውን ሁለቱን የስዊድን ጋዜጠኞች በይቅርታ ለማስፈታት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የተደረገውን ድርድር እና አጠቃላይ ሂደት የሚያትት መፅሐፍ በቀድሞው የስዊድን አምባሳደር ተዘጋጅቶ ለንባብ በቃ፡፡ ለ4 ዓመታት በኢትዮጵያ…
Rate this item
(0 votes)
በፌደራል የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ለቀረበባቸው የከባድ ሙስና ክስ ቀደም ባሉት ቀጠሮዎች የክስ መቃወሚያቸውን ያቀረቡት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታን ጨምሮ በ3 መዝገቦች ክስ የቀረበባቸው ተከሳሾች፣ ያቀረቡትን መቃወሚያ መርምሮ ብይን ለመስጠት ፍ/ቤቱ ለሚያዚያ 30 ቀን 2006 ዓ.ም በድጋሚ…
Saturday, 19 April 2014 11:44

የዓውዳመት ገበያ

Written by
Rate this item
(8 votes)
ሰፊ የበአል ሸመታ ከሚከናወንባቸው የአዲስ አበባ የገበያ ስፍራዎች የአቃቂ እና የሳሪስ ገበያዎች ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ማክሰኞ እና ቅዳሜ በሚውለው የአቃቂ ገበያ እንዲሁም ረቡዕና ቅዳሜ በሚውለው የሳሪስ ገበያ የበግ ዋጋ ከአነስተኛ እስከ ትልቅ ከ900 እስከ 2200 ብር ሲጠራ፣ በሬ ከ7ሺህ እስከ 12ሺህ…
Rate this item
(22 votes)
ጋምቢያ የሚገኘው የአፍሪካ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በሽብር ተከሰው በእስር ላይ የሚገኙ “የሙስሊሙ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ” አባላት ያቀረቡትን የክስ አቤቱታ እንደተቀበለ ምንጮች ገለፁ፡፡ የኮሚቴው አባላት የክስ አቤቱታውን ያቀረቡት ከወራት በፊት ሲሆን በእነ አቡበከር አህመድ መዝገብ በሽብር የተከሰሱት 28 ግለሰቦች፤ ሙስሊሙ ማህበረሰብ…