ዜና

Rate this item
(2 votes)
የከባድ ሚዛን ቦክሰኞቹ ኢትዮጵያዊው ሳሚ ረታ እና ግብጻዊው አህመድ ሰኢድ፣ በሁለቱ አገራት መካከል ሰላማዊ ግንኙነትን የማጠናከር አላማ ይዞ በሚዘጋጀውና በመጪው ግንቦት ወር መጨረሻ አዲስ አበባ ውስጥ በሚካሄደው የቦክስ ግጥሚያ አገራቸውን ወክለው እንደሚፋለሙ ተገለፀ፡፡ኢትዮጵያዊው የከባድ ሚዛን ቦክሰኛ ሳሚ ረታ ባለፈው ሳምንት…
Rate this item
(3 votes)
“ተጨባጩንና እውነተኛውን ነገር በጠበቃዬ በኩል ለፍ/ቤት አቅርቤያለሁ”በተለይ “ገመና” በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ላይ የዶ/ር ምስክርን ገፀ-ባህሪ ተላብሶ በመጫወት እውቅናን ያተረፈው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ፤ የ600 ሺህ ብር ክስ የተመሠረተበት ሲሆን አርቲስቱ ለተከሰሰበት ጉዳይ ምላሽ እንዲሰጥ ፍ/ቤቱ ለትላንትና ትዕዛዝ አስተላልፎ ነበር፡፡ ክሱ…
Rate this item
(0 votes)
ከሁለት አመት በፊት አየር ላይ በዋለው “አኬልዳማ” የተሰኘ ዘጋቢ ፊልም ምክንያት በአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ክስ ቀርቦበት በፍ/ቤት የተረታው የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት (ኢሬቴድ) በውሳኔው ቅር በመሰኘቱ ይግባኝ እንደሚጠይቅ፣ የጣቢያው የህግ ክፍል ሃላፊ አቶ ተማም ሁሴን ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ የፌደራል…
Rate this item
(7 votes)
ከግብጽና ከአልጀሪያ ቀጥላ በአፍሪካ 3ኛ ናትኢትዮጵያ ከሰሃራ በታች ከሚገኙ የአፍሪካ አገራት ጠንካራ ወታደራዊ ሃይል በመገንባት የመጀመሪያውን ስፍራ እንደምትይዝ በ“ግሎባል ፋየር ፓወር” የተሰራ ጥናት አመለከተ፡፡ “ግሎባል ፋየር ፓወር” 40 ያህል የተለያዩ መስፈርቶችን በመጠቀም የአገራትን ወታደራዊ አቅም ለመፈተሽ የሰራው አዲስ ጥናት እንደሚያሳየው፣…
Rate this item
(9 votes)
ኢቴቪ የማረሚያ ፕሮግራም እንዲያስተላልፍ ፍ/ቤት አዟል“መልካም ስሜን የሚጠግን ተመጣጣኝ ፕሮግራም ሠርቼ አቀርባለሁ” የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ባስተላለፈው “አኬልዳማ” የተሰኘ ዘጋቢ ፊልም፣ መልካም ስሜን አጉድፏል ሲል አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ፤ኢቴቪን መክሰሱ የሚታወስ ሲሆን ሰሞኑን የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት በሰጠው ውሣኔ፣ ጣቢያው ቀደም ብሎ ለ“አኬልዳማ”…
Rate this item
(5 votes)
በአለም አቀፉ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ የካበተ ልምድ ያላት አፍሪካ - አሜሪካዊቷ ኢትዮጵያ ሐብተማርያም፣ የታዋቂው የአሜሪካ የሙዚቃ ቀረጻ ኩባንያ የሞታውን ሪከርድስ ፕሬዚዳንት ሆና መሾሟን ዩኒቨርሳል ሚዩዚክ ፐብሊሺንግ ግሩፕ ገለጸ፡፡ የአለማችን ትልቁ የሙዚቃ ኩባንያ የሆነው ዩኒቨርሳል ሚዩዚክ ፐብሊሺንግ ግሩፕ፣ ከዚህ በፊት በስሩ ይተዳደሩ…