ዜና

Rate this item
(2 votes)
በቀጣዩ ዓመት ከአገሪቱ የመድኀኒት ፍጆታ ግማሽ ያህሉን በአገር ውስጥ ለማምረት ታቅዷል አነስተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች በግል የጤና ተቋማት ውስጥ ተጠቃሚ የሚሆኑበትን አሰራር ተግባራዊ ለማድረግ ጥረት መጀመሩ ተገለፀ፡፡ ድሃውን ተጠቃሚ የሚያደርግ የግል የጤና ተቋም ቀጣይነቱ አጠያያቂ ነው ተብሏል፡፡ “The private Health…
Rate this item
(14 votes)
ቅሬታቸውን ለፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ሓላፊዎች ገልጸዋልየኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ተከታይ በኾኑ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የቤተ ክርስቲያኒቱን እምነትና ሥርዐት እንዲማሩ፣ ዕውቀታቸውንና ገንዘባቸውን በማቀናጀት ሞያዊ ድጋፍ እንዲያበረክቱ በማስተባበር ላይ የሚገኘውን ማኅበረ ቅዱሳንን በአሸባሪነት በመፈረጅ፣ በቅዱስ ሲኖዶስ አማካይነት ጠቅላላ ሀብቱና ንብረቱ የሚታገድበት ውሳኔ…
Rate this item
(1 Vote)
በነገው እለት በትግራይ ክልል በእንደርታ ኪዊሃ፣ ህዝባዊ ስብሰባ እንደሚያካሂድ የገለፀው ዓረና ፓርቲ፤የትግራይ አርሶ አደሮች በካድሬዎች መብታቸው እየተረገጠና እየታፈነ ነው አለ፡፡95 ፐርሰንት ያህሉ አርሶ አደሮች ከብድር ተቋማት ከ5ሺ እስከ 30ሺ ብር ብድር መውሰዳቸውን ከአንድ ጥናት መረዳታቸውን የጠቆሙት የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ አቶ…
Rate this item
(0 votes)
ለችግር የተጋለጡ ህፃናትን እና በለጋ እድሜያቸው ተደፍረው ወይም ተገደው የልጅ እናት የሆኑ ሴቶችን ለመርዳትና የተሻለ ህይወት እንዲኖራቸው ለማድረግ ታስቦ ከሁለት ዓመታት በፊት የተቋቋመው መሠረት የበጎ አድራጎት ድርጅት በድርጅቱ የበጎ ፍቃድ አገልጋዮች ተነሳሽነት “በጎ ፍቃደኝነት” የሚል መሪ ቃል ያነገበ ልዩ ገቢ…
Rate this item
(12 votes)
12 ዳኞች በስነ-ምግባር ጉድለት ከኃላፊነት ተነስተዋል ለበርካታ ዓመታት የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ታረቀኝ አበራ አይዶ ከኃላፊነታቸው የተነሱ ሲሆን ምክትላቸው የነበሩት አቶ ሙሉጌታ አጎ፤ የጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተሹመዋል፡፡ በክልሉ ከወረዳ እስከ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሲያገለግሉ…
Rate this item
(11 votes)
የሎሬትነት ማዕረግ ተሰጥቷቸዋል ኢትዮጵያዊቷ ተመራማሪ ዶ/ር ሰገነት ቀለሙ፣ በተለያዩ የምርምር መስኮች የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ምርጥ የአለማችን ሴት ሳይንቲስቶች በየአመቱ የሚሰጠው የሎሪያል ፋውንዴሽንና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) አለማቀፍ የሴት ሳይንቲስቶች ሽልማት የ2014 ተሸላሚ ሆኑ፡፡ተቀማጭነቱን በናይሮቢ ኬኒያ ያደረገው…