ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በህፃናት ላይ እየተከሰተ ለሞት የሚዳርጋቸውን የተቅማጥ በሽታ ለማከም የሚረዳና የZinc ንጥረ ነገርን የያዘው ህይወት አድን ጨው ወይም ኦ.አር.ኤስ እጅግ የጐላ ጠቀሜታ እንዳለውና በተቅማጥ ሣቢያ የሚሞቱ ህፃናትን ቁጥር ከግማሽ በላይ ለመቀነስ እንደሚያስችል ተገለፀ፡፡ DKT ኢትዮጵያ ከትናንት በስቲያ በሐርመኒ ሆቴል ባዘጋጀው የግንዛቤ…
Rate this item
(18 votes)
ከንቲባ ድሪባ ኩማና ኮሚሽነሩ መከራከሪያቸውን ለፍ/ቤት ያቀርባሉ አንድነት፣ የመንግስት አካላትን በተከታታይ እከሳለሁ ብሏልአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት)፣ የአዲስ አበባ ከንቲባና የፖሊስ ኮሚሽነራቸው ላይ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት 8ኛ ወንጀል ችሎት ክስ የመሰረተ ሲሆን ተከሳሾች መልሳቸውን ይዘው እንዲቀርቡ ለየካቲት 24 ቀን 2006…
Rate this item
(8 votes)
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ሰሞኑን በሰላማዊ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በነበሩት የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ አባላት ላይ የተፈፀመውን ወንጀል አጥብቆ እንደሚያወግዘው አስታወቀ፡፡ መድረክ በትላንትናው ዕለት “በሰላማዊ አግባብ ሲንቀሳቀሱ በነበሩት የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉአላዊነት አባላት ላይ የተፈፀሙት ወንጀሎች የሀገራችንን ፖለቲካ…
Rate this item
(3 votes)
ዓረና፤ በትግራይ ሁመራ ከተማ ህዝባዊ ስብሰባ ለማድረግ ፍቃድ ካገኘ በኋላ ወሩ የህወሓት 39ኛ ዓመት የልደት በዓል የሚከበርበት ወቅት ነው በሚል የከተማው አስተዳደር ስብሰባውን እንዳገደበት የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ አባል አቶ አብርሃ ደስታ ገለፁ፡፡አቶ አብርሃ ደስታ ለአዲስ አድማስ እንደጠቆሙት፤ ባለፉት ሳምንታት በሁመራ…
Rate this item
(15 votes)
በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል ተፈልገው በጋዜጣ ጥሪ የተደረገላቸው የ“ጌታስ ኢንተርናሽናል” ከፍተኛ ባለአክሲዮን አቶ ጌቱ ገለቴን ጨምሮ ሌሎች ያልተያዙ ተጠርጣሪዎች፣ በጥሪው መሰረት ባለመቅረባቸው ፍ/ቤቱ ጉዳያቸው በሌሉበት እንዲታይ ሰሞኑን ብይን የሰጠ ሲሆን ችሎቱ የእነ አቶ መላኩ ፈንታን ጉዳይም ተመልክቷል፡፡ ከትናንት በስቲያ የዋለው ችሎት፤…
Rate this item
(1 Vote)
አገሪቱ አዋጆቹን አለማፅደቋ በተመድ የሰብአዊ ምክር ቤት አባል እንዳትሆን አግደዋት ቆይተዋል ኢትዮጵያ የህፃናት ሽያጭን፣ የህፃናት የወሲብ ንግድንና ህፃናትን በወሲብ ተግባር ማሳተፍን የሚከለክልና ህፃናትን በጦርነት ማሳተፍን የሚያግዱ ሁለት አለም አቀፋዊ የህፃናት መብቶች ኮንቬንሽን አፀደቀች፡፡ አገሪቱ እስከአሁን ኮንቬንሽኑን ካላፀደቁት አስራ አራት የዓለም…