ዜና

Rate this item
(5 votes)
ዋና አዘጋጁ በ5ሺህ ብር ዋስ ተለቋል “ሰንደቅ” ጋዜጣ ስለ ጉዲፈቻ በሰራው ሰፊ ዘገባ ላይ የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር በስም ማጥፋት አቤቱታ እንዳቀረበበት የገለፀው ዋና አዘጋጁ ፍሬው አበበ፤ ባለፈው ሀሙስ ጠዋት ማዕከላዊ ምርመራ ቀርቦ ቃሉን ከሰጠ በኋላ በ5ሺህ ብር ዋስ መለቀቁን…
Rate this item
(1 Vote)
አደራዳሪው አምባሳደር ስዩም የተኩስ አቁም ስምምነቱን ይቆጣጠራሉ በመንግስት የታሰሩ ተቃዋሚዎች ይለቀቃሉ ተብሏልየደቡብ ሱዳንን ገዢ ፓርቲ ለሁለት በመሰንጠቅ፣ አንጋፋ መሪዎች በሁለት ጐራ የሚያካሂዱትን ጦርነት ለመሸምገል በአካባቢው አገራት ይሁንታ የተመደቡት አምባሳደር ስዩም መስፍን፣ ሁለቱ ባላንጣዎች ተኩስ እንዲያቆሙ በማስማማት ሐሙስ ማታ አፈራረሙ፡፡ በፕሬዚዳንት…
Rate this item
(3 votes)
በመዲናይቱ የተመረጡ ቦታዎች ለሱቅ፣ ለቢሮና ለመኖሪያ ያሠራቸውን ቤቶች ግንባታ አጠናቆ ፊኒሺንግ ላይ መሆኑን የገለጸው ኖህ ሪል እስቴት፤ በቀጣይ ሦስት ወራት ቤቶቹን ለባለቤቶቹ እንደሚያስረክብ አስታወቀ፡፡የኖህ ሪል እስቴት ተባባሪ መሥራችና ማናጀር አቶ ቴዎድሮስ ዘላለም እንደገለጹት፤ ቦሌ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን አጠገብ ለሱቅና ለቢሮ የሚሆን…
Rate this item
(3 votes)
በጐንደር ከተማ ጐህ ተራራን ተንተርሶ የተገነባው ላንድ ማርክ ሆቴል ባለፈው ሳምንት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ በጥምቀት ዋዜማ በድምቀት የተመረቀው ባለአራት ኮከብ ሆቴል፤ 75 ሚሊዮን ብር እንደወጣበት ባለቤቱ ኢንጂነር ነጋ ሀዲስ ተናግረዋል፡፡ ሆቴሉ ለምረቃው ያዘጋጀውን ኬክ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ አቶ በረከት…
Rate this item
(11 votes)
ከአንድነት ፓርቲ በአመለካከት ልዩነት ለቀዋል የኢፌዴሪ ኘሬዚዳንት፤ ኋላም የተቃዋሚው አንድነት ለፍትህ እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር የነበሩት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ ከእንግዲህ የፓርቲ ፖለቲካ በቃኝ በማለት አንድነትን ጨምሮ ከማንኛውም ፓርቲ ራሣቸውን እንግዳገለሉ ለአዲስ አድማስ ገለጹ፡፡ ዶ/ር ነጋሶ ራሣቸውን ከፓርቲ ፖለቲካ ያገለሉት በጤና…
Rate this item
(45 votes)
ዶ/ር ነጋሶ የአቶ ሌንጮ መመለስ በበጐ የሚታይ ነው ብለዋል</p በኢትዮጵያ መንግስት “ሽብርተኛ ተብሎ የተሰየመው የኦሮሞ ነፃ አውጪ ግንባር /ኦነግ/ ከፍተኛ አመራር የነበሩት አቶ ሌንጮ ለታ፣ አዲስ ያቋቋሙትን ፓርቲ ይዘው በሰላማዊ መንገድ ለመታገል አዲስ አበባ መግባታቸውን ምንጮች ገለፁ፡፡ ኢህአዴግ የደርግ ስርዓትን…