ዜና

Rate this item
(6 votes)
በአዲስ አበባ ከተማ ካዛንቺስ እምብርቱ ላይ ከአፍሪካ ኢኮኖሚክስ ኮሚሽን ፊት ለፊት በ700 ሚሊዮን ብር የተሠራው ባለ 5 ኮከብ ዘመናዊ ኢሊሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል ዛሬ ይመረቃል፡፡ አቶ ገምሹ በየነ የተባሉ ባለሀብት ግዙፍ ኢንቨስትመንት የሆነው ባለ 10 ፎቅ መንትያ ሆቴል፤ 154 ክፍሎች ሲኖሩት…
Rate this item
(3 votes)
በተለያዩ ከተሞች በራሳቸው፣ በባለቤታቸውና በልጆቻቸው ስም 17 ቦታዎችንና ቤቶችን ይዘዋል ከሚለው ክስ ነፃ ሆነዋል፡፡ ከባለቤታቸው ጋር ምንጩ ያልታወቀ 490ሺ ብር በባንክ አንቀሳቅሰዋል ከሚለው ክስ ነፃ ናቸው ተብሏልየቀድሞው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ያረጋል አይሸሹም፤ በፀረ ሙስና ኮሚሽን ከቀረቡባቸው አምስት…
Rate this item
(16 votes)
ሠሞኑን በሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ እየደረሠ ያለው ግፍና ስቃይ እንዳሳዘናቸው የገለፁ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች፤ የሣውዲ አረቢያ መንግስት እና የኢትዮጵያ መንግስት የመጀመሪያ ደረጃ ተጠያቂ ናቸው ሲሉ ተናገሩ፡፡ የመድረክ ሊቀመንበር ዶ/ር መራራ ጉዲና፣ ሣውዲ አረቢያ የራሷንም ዜጐች መብት የማታከብር ሃገር መሆኗን…
Rate this item
(15 votes)
ረቡዕ ምሽት በጩቤ የተወጋው የ16 አመቱ ዳዊት መስፍን፤ በመኖሪያ ቤቱ ደጃፍ የሞተ ሲሆን፣ በእግር ኳስ ሰበብ በተከሰተ ፀብ ግድያውን ፈፅመዋል ተብለው የተጠረጠሩ ሶስት ታዳጊዎች በፖሊስ ተይዘዋል፡፡ ዳዊት እና ተጠርጣሪዎች ከአንድ አመት በፊት በእግር ኳስ ክበብ ተጣልተው እንደነበር የሚናገሩት የሟች እናት፣…
Rate this item
(5 votes)
በርካታ ሰዎች ተደብድበዋል በላንቻ ፖሊስ ጣቢያ ከ70 በላይ ሰዎች ታስረዋል በሳኡዲ አረቢያ በኢትዮጵያዊያን ላይ እየደረሰ ያለውን ግድያና እንግልት ለመቃወም በትላንትናው እለት ሰማያዊ ፓርቲ ጠርቶት የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ በፀጥታ ሀይሎች የከሸፈ ሲሆን፤ ለሰልፉ የወጡት ሰዎች፣ መንገደኞች፣ በተለያየ ምክንያት ጥቁር የለበሱና ሌሎችም…
Rate this item
(3 votes)
ዩኒቨርስቲዎች የውሃ እጥረት ለማቃለል እየጣርን ነው ብለዋል የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በውሃ እጦት ረቡዕ እለት ሰልፍ ከወጡ በኋላ በርካታ ተማሪዎች የታሰሩ ሲሆን፤ ለሦስት ሳምንት ውሃ መቋረጡን በመቃወም የተሰበሰቡ የአዳማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን የግቢው ጥበቃ እንደበተናቸው ተገለፀ፡፡ በአቃቂ የሚገኘው የአዲስ አበባ ሳይንስና…