ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ ያለው የመንግስት ስርአት በርካታ ጋዜጠኞችን እስር ቤት አጉሯል፣ ጠንካራ የግል ጋዜጦችንም ዘግቷል ያለው አንድነት ፓርቲ፤ የሚዲያ ነፃነት እንዲረጋገጥና፣ የታሰሩ ጋዜጠኞች በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጠየቀ፡፡ ፓርቲው ከትላንት በስቲያ ባወጣው መግለጫ፤ ሰሞኑን በአዲስ አበባ በተዘጋጀው ስድስተኛው የአፍሪካ ሚዲያ መሪዎች ፎረም ላይ የተገኙ…
Rate this item
(2 votes)
ዩኒቨርስቲዎች የውሃ እጥረት ለማቃለል እየጣርን ነው ብለዋል የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በውሃ እጦት ረቡዕ እለት ሰልፍ ከወጡ በኋላ በርካታ ተማሪዎች የታሰሩ ሲሆን፤ ለሦስት ሳምንት ውሃ መቋረጡን በመቃወም የተሰበሰቡ የአዳማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን የግቢው ጥበቃ እንደበተናቸው ተገለፀ፡፡ በአቃቂ የሚገኘው የአዲስ አበባ ሳይንስና…
Rate this item
(3 votes)
ጋዜጠኛ ነኝ በማለት አጭበርብሯል የተባለው ቻይናዊ የዜድቲኢ ሰራተኛ ነው ተብሏል። ZTE፣ ለስራ ወደ ጅማ የሄደ ሰራተኛ የለንም፤ የተፈላጊውን ማንነት አጣራለሁ ብሏል። በጅማ ከተማ ጋዜጠኛ ነኝ በማለት አጭበርብሯል የተባለው ቻይናዊ ኢንጂነር ዋንግ ዮንግ ለምርመራ እየተፈለገ ሲሆን፣ የጅማ ፖሊስ ተጠርጣሪውን ከአዲስ አበባ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾችን (ዋልያዎቹን) ለመደገፍ ባለፈው ረቡዕ ከባለቤቱ አምለሰት ሙጬ ጋር ወደ ካላባር ናይጄርያ የተጓዘው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን፤ ከጨዋታ መልስ የጀግና አቀባበል ይገባቸዋል አለ፡፡ ከሳምንት በፊት “መሬት ሲመታ” የተሰኘውን ሙዚቃ ቪድዮ ለዋልያዎቹ በመስጠት ለአሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው መፅሃፍት ያበረከተው ቴዲ…
Rate this item
(1 Vote)
ከገቢዎችና ጉምሩክ የሙስና ወንጀል ጋር በተያያዘ በከባድ ሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከታሰሩት ባለሀብቶች መካከል የምፋሞ ትሬዲንግ ባለቤት የአቶ ምህረተአብ አብርሃና ኩባንያቸውን ጉዳይ የመረመረው የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት፤ ጉዳያቸው የሙስና ክስ ባለመሆኑ በሌላ ችሎት እንዲታይ ሲል ከትናንት በስቲያ ብይን…
Rate this item
(13 votes)
ፖሊስ ከተለያዩ አገራት የገቡ ህገወጥ ስደተኞችን እያሳደደ ነውስደተኞች የ2 ዓመት እስርና የ100ሺ ሪያል መቀጮ ይጠብቃቸዋል መንግሥት ዜጐችን ከጥቃት እንዲከላከል ኢትዮጵያውያን ጠየቁ የሣኡዲ አረቢያ መንግስት በሀገሩ የሚኖሩ የውጭ አገር ዜጐች ህጋዊ የሚያደርጋቸውን የመኖሪያ ፍቃድ እንዲያወጡ ያስቀመጠው ቀነ ገደብ ባለፈው እሁድ መጠናቀቁን…