ዜና

Rate this item
(26 votes)
ሜጀር ጀነራል አደም መሀመድ የአየር ሀይል አዛዥ ሆነው መሾማቸውንና የአዛዥ ጄነራሎች ላይም የምደባ ለውጥ መደረጉን ምንጮቻችን አመለከቱ፡፡ በአየር ሀይል አዛዥ በነበሩት ሜጀር ጀነራል ሞላ ሀይለማርያም ምትክ የተሾሙት ሜጀር ጀነራል አደም የአየር ሀይል ፓይለት የነበሩና በሱዳን አቢዬ ግዛት የሠላም አስከባሪ ሀይል…
Rate this item
(5 votes)
“ሞያው የሚጠይቀውን መስዋዕትነት ለመክፈል ወስኜ ነው የምመጣው” የአውራምባ ታይምስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ከሁለት አመታት የአሜሪካ የስደት ኑሮ በኋላ ጋዜጣውን እንደገና ለመጀመር ዛሬ ወደ አገሩ ይመለሳል፡፡ “ከሁለት አመታት በፊት ጋዜጣውን ዘግቼ ለመሰደድ የወሰንኩት በመንግስት መገናኛ ብዙሃን በተከፈተብኝ ዘመቻ ለደህንነቴ…
Rate this item
(5 votes)
ዩኒቨርሲቲው ቀደም ሲል “አዲስ አድማስ”ን መክሰሱ ይታወቃል የ“ሪፖርተር” ጋዜጣ ዋና አዘጋጅም ታስሮ ወደ ሃዋሳ ተወስዶ ነበር “ኢትዮ ምህዳር” ጋዜጣ “የሃዋሳ ዩኒቨርስቲ የማኔጅመንት አባል በሙስና እጅ ከፍንጅ ተያዘ” በሚል ርዕስ ካወጣው ዜና ጋር በተያያዘ ስሜ ጠፍቷል በማለት 300ሺ ብር ካሳ እንዲከፈለው…
Rate this item
(5 votes)
ወደ ስምንት ሺህ የሚጠጋ ህዝብ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ሆኗል ከተለያዩ የአለም አገራት የተውጣጡ 56 ዶክተሮችንና ነርሶችን ያካተተ የህክምና ቡድን፤ ለአራት ቀናት ነፃ የህክምና አገልግሎት ሰጠ፡፡ በአገልግሎቱ ወደ ስምንት ሺህ የሚጠጋ ህዝብ ተጠቃሚ ሆኗል፡፡ የዘንባባ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር እንዲሁም የዓይን ህክምና ስፔሻሊስትና…
Rate this item
(2 votes)
ሃያ ስምንት ሰዎችን አሳፍሮ ከጅጅጋ ወደ ድሬዳዋ ሲጓዝ የነበረ ካቻማሊ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ ተገልብጦ አምስት ሰዎች ወዲያውኑ ሲሞቱ፣ ሁለቱ በህክምና ላይ እያሉ ሕይወታቸው አለፈ።የድሬዳዋ ፖሊስ ህዝብ ግንኙነት ዲቪዥን ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ገመቹ ካቻ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፣ አደጋው ሐሙስ ከሰዓት በኋላ…
Rate this item
(5 votes)
ለከተማ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ግንባታ ድንጋይ (ኮብልስቶን) የሚጠርቡ ወጣቶች፣ “ከኔና ከናንተ የሚበልጥ ገቢ ያገኛሉ” ሲሉ በአዲስ አበባ የጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጥላሁን ወርቁ ተናገሩ፡፡የዘንድሮ እቅዳቸውን በሚመለከት አቶ ጥላሁን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፤ እያንዳንዱ ጠራቢ በቀን ሦስት መቶ…