ዜና
በቅርቡ “ኢንተርናሽናል ስታር ፎር ኳሊቲ” የሚል ሽልማት የተሸለመው ኔክስት ዲዛይኒንግ ኢንስቲትዩት ከሌሎች ሀገራት በተለይም ከአፍሪካ ሀገራት የዲዛይኒንግ ተማሪዎች ተቀብዬ ለማስተማር አቅጃለሁ አለ፡፡ ሽልማቱ ዓለም አቀፍ ዕውቅናዬን ይጨምርልኛል ብሏል-ተቋሙ፡፡ ኔክስት ዲዛይኒንግ ኢንስቲትዩት በ1996 ዓ.ም ማስተማር የጀመረ ሲሆን በልብስ ቅድ፣ በልብስ ስፌት፣…
Read 2001 times
Published in
ዜና
በሽብር ወንጀል የ14 ዓመት እስር ተፈርዶበት በማረሚያ ቤት የሚገኘው የቀድሞው የ“አውራምባ ታይምስ” ጋዜጣ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ መቀመጫውን ደቡብ አፍሪካ ባደረገው ሲኤንኤን “መልቲ ቾይዝ” የሽልማት ድርጅት ተሸለመ፡፡ ጋዜጠኛው ሽልማቱን ያሸነፈው በአፍሪካ የነፃ ፕሬስ ዘርፍ ሲሆን ደቡብ አፍሪካ በተካሄደው የሽልማት ስነ…
Read 2639 times
Published in
ዜና
Saturday, 19 October 2013 10:54
የጐንደር ዩኒቨርስቲ የ“ልማትና አካባቢ እንክብካቤ” “የተመረቃችሁበት የትምህርት መስክ አይታወቅም” - ቀጣሪዎች
Written by አለማየሁ አንበሴ
“በስራ አጥነት ተመዝግባችሁ ተደራጁ” ተብለዋል ዩኒቨርሲቲው በዘረፉ ማስተማሩን ቀጥሏል ተመራቂዎች የሚቀጥረን አጣን አሉ ከጐንደር ዩኒቨርስቲ በ“ልማትና የአካባቢ እንክብካቤ ጥናት” የተመረቁ ተማሪዎች በመንግስትም ይሁን በግል መስሪያ ቤቶች የስራ መደብ ዝርዝር ውስጥ ባልተካተተ የትምህርት ዘርፍ በመመረቃችን ስራ አጥ ሆነናል ሲሉ አማረሩ። የትምህርት…
Read 2035 times
Published in
ዜና
ከ40 በላይ ነዋሪዎች ተነሱ ተብለዋልከሃያ አራት አመታት በፊት በይዞታነት የያዝነውና ንብረት ያፈራንበት መኖሪያ ቦታችን ለ40/60 የቤት ፕሮግራም ግንባታ ይፈለጋል በሚል ተገቢው ካሣና ምትክ ቦታ ሳይሰጠን ተነሱ ተባልን ሲሉ የቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 12 ቀጠና 5 ነዋሪዎች ቅሬታ አቀረቡ፡፡ ከ40 በላይ የሆኑት…
Read 1226 times
Published in
ዜና
የፓርላማ ተመራጭ አቶ ግርማ ሰይፉአዲሱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በእድሜና በጤና ከቀድሞው ፕሬዚዳንት የተሻሉ መሆናቸውን የተናገሩት የአንድነት ፓርቲ አመራርና የፓርላማ ተመራጭ አቶ ግርማ ሰይፉ፤ ገዢውን ፓርቲና ተቃዋሚዎችን በማቀራረብ ለአገራዊ መግባባት አስተዋፅኦ ማበርከት ይችላሉ በሚል ተስፋ ለፕሬዚዳንቱ ሹመት ሙሉ ድጋፍ እንደሰጡ…
Read 3725 times
Published in
ዜና
ታዋቂው የአገራችን ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በብራዚል ለሚካሄደው የአለም ዋንጫ ዘፈን እንዲያቀርብ፣ በውድድሩ ዋና ስፖንሰር በኮካኮላ ኩባንያ ተመረጠ፡፡ እ.ኤ.አ በ2014 ለሚካሄደው የአለም እግር ኳስ ጨዋታ ከሚከናወኑ ዝግጅቶች መካከል ውድድሩን የሚያደምቁ ሙዚቀኞችን መምረጥ ከፍተኛ ትኩረት እንደሚሰጠው ምንጮቻችን የገለፁ ሲሆን፤ ቴዲ…
Read 8599 times
Published in
ዜና