ዜና

Rate this item
(3 votes)
1.5 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ሽልማት ተዘጋጅቷል ዋና ጽ/ቤቱን ደቡብ አፍሪካ ያደረገው አፍሪካ ሊደርሺፕ አካዳሚ፤ በንግድ ሥራ ፈጠራ ውድድር ለሚሳተፉ አፍሪካውያን ወጣቶች 1.5 ሚ.ብር የሚጠጋ ሽልማት ያዘጋጀ ሲሆን ኢትዮጵያውያን ወጣቶችም በውድድሩ መሳተፍ እንደሚችሉ የአዲስ አበባ ወጣቶች ማኅበር አስታወቀ፡፡ በውድድሩ መሳተፍ የሚችሉት…
Rate this item
(4 votes)
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ አርክቴክቸር ህንፃ ግንባታ እና ከተማ ልማት ኢንስቲትዩት ተማሪዎች፣ የጀርመኑ ዊመር ዩኒቨርስቲና በደቡብ ሱዳን ጁባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ትብብር በአስር ቀን ውስጥ የተገጣጠመ ባለ አንድ ፎቅ ህንፃ ዛሬ ለእይታ ይቀርባል፡፡ የህንፃው የመጀመሪያው ወለል የኮንክሪት ምሰሶና የብሎኬት ግድግዳ ያለው…
Rate this item
(1 Vote)
የ600 ሺህ ብር ቴሌቪዥን ለገበያ አቅርቧል አለምአቀፉ የደቡብ ኮሪያ የኤሌክትሮኒክስ ኩባንያ ኤልጂ፣ ከሜትሮ ፒኤልሲ ጋር በመተባበር በመኪና ባትሪ የሚሰራ ቴሌቪዥን ለኢትዮጵያ ገበያ አስተዋወቀ፡፡ በሚቀጥለው ሳምንት ለገበያ በስፋት እንደሚያቀርብም ተገልጿል፡፡ በከተማችን ሁለትና ሶስት ቀን እየጠፋ ለሚመጣው የመብራት ችግር መፍትሔ ይሰጣል፣ መብራት…
Rate this item
(0 votes)
በአገራችን እያደገ የመጣውን የእንግዳ አቀባበል (ሆስፒታሊቲ) ኢንዱስትሪ በባለሙያ የታገዘ ለማድረግ ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው የተነገረለት “ሆቴል ሾው ኢትዮጵያ 2013”፤ ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 2 ቀን 2006 ዓ.ም አዳራሽ ሊካሄድ ነው፡፡ በሶስቱ ቀን የንግድ ትርኢት ከ10ሺህ በላይ ጐብኚዎች እንደሚጠበቁ አዘጋጆቹ ገልፀዋል፡፡ በንግድ…
Rate this item
(58 votes)
ለህዝብ የሚታየው ፓትሪያርኩ በተገኙበት ነው በየእለቱ ከ3ሺህ ሰው በላይ ቦታውን እየጎበኘ ነው በአቃቂ ቃሊቲ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን ከሰማይ ወረደ የተባለው መስቀል ፓትርያርኩ በተገኙበት ለህዝብ እንዲታይ መግቢያ መንገድ እስኪሰራ ድረስ የተራዘመ ሲሆን፣ በመስቀሉ ላይ የሳይንስ ምርመራ እንደማይፈቀድ ተገለፀ፡፡ ከሶስት ሳምንት በፊት…
Rate this item
(4 votes)
በሁለት ዙር ምርጫ ለ12 አመታት ስልጣን ላይ የቆዩት ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ የሚገባቸውን ያህል አልሰሩም በማለት ተቃዋሚ ፓርቲዎች የተናገሩ ሲሆን አማካሪያቸው አቶ አሰፋ ከሲቶ እና የፓርላማ የግል ተመራጭ ዶ/ር አሸብር በበኩላቸው፤ ፕሬዚዳንቱ ውጤታማና እድለኛ እንደሆኑ ገለፁ፡፡ “ፕሬዚዳንቱ ይህን ሰሩ የምለው ነገር…