ዜና
Friday, 02 February 2024 00:00
ምርጫ ቦርድ ለአዳዲስ የፖለቲካ ፓርቲዎች የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ሰጠ
Written by Administrator
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ለሀገር አቀፍና ክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባና የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት መስጠቱን አስታወቀ።ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምዝገባና የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት የሰጠው ለወሎ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲና ለብሔራዊ ባይቶ ዓባይ ትግራይ ለተሰኙ ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲሁም…
Read 800 times
Published in
ዜና
ባለፉት 6 ወራት ሀብታቸውን ካስመዘገቡ 41 ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች ውስጥ ትክክለኛ ሆኖ የተገኘው አንዱ ብቻ ነውመታሰቢያ ካሣዬባለፈው የፈረንጆች 2023 በኢትዮጵያ የሙስና ወንጀሎች በእጅጉ መጨመራቸውንና የመንግሥት ስልጣንን ያለከልካይ ለግል ጥቅም ማዋል መባባሱን ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ። አገሪቱ በ2023 በሙስና ነክ ወንጀሎች መንሰራፋት…
Read 901 times
Published in
ዜና
Thursday, 01 February 2024 21:03
1.1 ቢ. ብር የወጣበት ኃይሌ ሆቴል ወላይታ አገልግሎት መስጠት ጀመረ
Written by Administrator
ባለ አራት ኮከቡ ዘጠነኛው ኃይሌ ሆቴል ወላይታ በዛሬው ዕለት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አብስሯል፡፡ ሆቴሉ ትልቁን ዳሞታ ተራራን ተንተርሶ በኮረብታማዋ ወላይታ ሶዶ ከተማ እምብርት ላይ የተገነባ ነው። ሆቴሉ ተሰርቶ ለመጠናቀቅ አራት ዓመታትን የፈጀ ሲሆን፤ እስካሁን 1 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ወጥቶበታል…
Read 1333 times
Published in
ዜና
Saturday, 27 January 2024 00:00
“የኦሮሚያ ሲኖዶስ መንበረ ጴጥሮስን” መሠረትን ባሉ ግለሰቦች ላይ የ10 ቀን ቀጠሮ ተጠየቀባቸው
Written by Administrator
“የኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ጴጥሮስን መሥርተናል፤” በሚል፣ በሸገር ከተማ አስተዳደር፣ ባለፈው ማክሰኞ መግለጫ ሲሰጡ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር የዋሉ ግለሰቦች፣ ፍርድ ቤት ቀርበው የዐሥር ቀን ተጨማሪ የምርመራ ቀጠሮ ተሰጥቶባቸዋል።ፖሊስ፣ ከትላንት በስቲያ ኀሙስ፣ በሸገር ከተማ አስተዳደር የናኖ መልካ የመጀመሪያ ፍርድ…
Read 1207 times
Published in
ዜና
Saturday, 27 January 2024 00:00
አቶ ተመስገን ጥሩነህ የብልፅግና ም/ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ ፓርቲው አቶ ደመቀ መኮንን በክብር ሸኝቷል
Written by Administrator
ብልፅግና ፓርቲ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር የሆኑትን አቶ ተመስገን ጥሩነህን የፓርቲው ም/ፕሬዚዳንት አድርጎ የሾመ ሲሆን፤ ፓርቲውን በም/ፕሬዚዳንትነት ሲያገለግሉ የቆዩትን ም/ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በክብር አሰናብቷል።አቶ ተመስገን ጥሩነህ ከዚህ ቀደም የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው ለጥቂት…
Read 1025 times
Published in
ዜና
በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች የሚፈጸሙ የድሮን ጥቃቶች ንፁሃን በሚኖሩባቸው አካባቢዎች ላይ ጉዳት እያደረሱ ነው ያለው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በመንግስት የፀጥታ ሃይሎችና ታጣቂዎች መካከል በሚደረጉ ጦርነቶች ዜጎች ህይወታቸውን ማጣትን ጨምሮ ክፉኛ እንደተጎዱ አመልክቷል።ኢዜማ ይህንን ያለው ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ከትላንት በስቲያ…
Read 790 times
Published in
ዜና