ዜና

Rate this item
(18 votes)
የጋራ ም/ቤቱን ሊለቅ እንደሚችል ፓርቲው ገልጿልበኦሮሚያና በአማራ ክልል የተፈጠሩ ተቃውሞና ግጭቶችን አስመልክቶ የሚሰጧቸውን መግለጫዎች የመንግስት ሚዲያዎች አዛብተው ለህዝብ እያቀረቡ ነው ሲል የተቸው ኢዴፓ፤ የፓርቲዎች የጋራ ም/ቤትም ከፓርቲው እውቅና ውጪ አቋሞችን በማንፀባረቅ ደንብ እየጣሰ ነው ብሏል፡፡ ፓርቲው ለአዲስ አድማስ በላከው ደብዳቤ…
Rate this item
(8 votes)
ግድያውን የፈጸሙት ለበቀል ነው ተብሏልባለፈው ሚያዝያ ወር ላይ በጋምቤላ ክልል በሚገኝ የስደተኞች የመጠለያ ጣቢያ የሚሰሩ 10 ኢትዮጵያውያንን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድለዋል የተባሉ 23 ደቡብ ሱዳናውያን ስደተኞች ባለፈው ሰኞ በግድያ ወንጀል መከሰሳቸውን ሮይተርስ ዘገበ፡፡በጋምቤላ ጀዊ የስደተኞች የመጠለያ ጣቢያ ውስጥ ሁለት ደቡብ ሱዳናውያን…
Rate this item
(21 votes)
• ዘረኝነት፣ … ማብሪያና ማጥፊያ የለውም። ዛሬ ‘ኦን’፣ ነገ ‘ሳይለንት’ ማድረግ አይቻልም።• በዘፈቀደ ማበላሸትና ማፍረስ እንጂ፣ በዘፈቀደ መገንባትና ማስተካከል አይቻልም። ያረጀ ቴሌቪዥን፣ ብዥ ብዥ፣ እያለ ሲያስቸግር ምን እናደርጋለን? ‘ግራና ቀኝ’ ማንገራገጭ፣ መደለቅ! ነቅነቅ ነቅነቅ ሲደረግ፣ ይስተካከል ይሆናል። መቼም፣ ምኞት አይከለከልም።…
Rate this item
(5 votes)
ባለፈው ቅዳሜ ነሐሴ 7 ቀን 2008 ዓ.ም በወጣው የጋዜጣችሁ እትም ላይ ‹‹የድሬዳዋ 10ኛ ዓመት የጎርፍ አደጋ አከባበር ከፍተኛ ቅሬታ አስነሳ›› በሚል ርዕስ በትክክለኛ መረጃ ላይ ሳይመሰረት ለቀረበው ዘገባ እንደሚከተለው ምላሽ ለመስጠት እንወዳለን፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ከዛሬ 10 ዓመት በፊት ሐምሌ 28…
Rate this item
(55 votes)
ቅዳሜና እሁድ በኦሮሚያና በአማራ ክልል በተደረገ ህዝባዊ ተቃውሞና ግጭት 142 ሰዎች መገደላቸውን መኢአድ አስታወቀ፡፡“መንግስት በሀገራችን ዜጎች ላይ የሚፈፅመውን ግድያ በአስቸኳይ ያቁም” በሚል ርዕስ ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጠው የመላ ኢትዮጵያውን አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፤ በአማራ ክልል አርብ ሐምሌ 29 እና እሁድ ነሐሴ 1…
Rate this item
(15 votes)
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አልማዝ አያና ትናንት በሪዮ ዲ ጄኔሮ ማራካኛ ስታዲዬም በተካሄደው የ31ኛው ኦሎምፒያድ በሴቶች የ10ሺህ ሜትር የዓለምና የኦሎምፒክ ሪኮርዶችን በማስመዝገብ የወርቅ ሜደልያ ተጎናፅፋለች፡፡ አልማዝ በ10 ሺ ሜትር ውድድሩ ተፎካካሪዎቿን በሰፊ ርቀት ቀድማ ስታሸንፍ የተደነቀው የውድድሩ ኮሜንታተር “በጣም ጎበዝ” ሲል አድንቋታል፡፡…