ዜና

Rate this item
(26 votes)
አዝናኝ እና አሳዛኝ የመንግስት ሪፖርቶች - በአዲስ መፅሀፍስኳር፣ ኮንዶሚኒዬም፣ ወርቅ፣ ኤሌክትሪክ፣ አውቶቡስ … ባለፈው ዓመት፣ የስኳር ምርትን 22 ሚሊዮን ኩንታል ለማድረስ ታቅዶ አልነበር? ለዚህም፤ ከ200ሺ ሄክታር በላይ አዲስ የእርሻ መሬት ተዘጋጅቶ፣ የስኳር አገዳ ይለማል ተብሎ ነበር - በትራንስፎርሜሽን እቅድ፡፡ ግን…
Rate this item
(13 votes)
አዲስ አበባ 300 ሽንት ቤቶች ያስፈልጋታል ተባለ ለአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ቀርቦ ይፀድቃል ተብሎ የሚጠበቀውና ዝግጅቱ 4 ዓመታትን ፈጅቷል የተባለው የአዲስ አበባ ከተማ መሪ ፕላን በ10 ዓመት ውስጥ በከተማዋ 300 ሽንት ቤቶች እንዲገነቡ፤ ወንዞችን ይበክላሉ የተባሉ ፋብሪካዎች ከመዲናይቱ እንዲወጡ…
Rate this item
(5 votes)
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከኤቢኤች ሰርቪስ ጋር በመተባበር በሁለት የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ያስተማራቸውን 136 ተማሪዎች ነገ በሸራተን አዲስ ያስመርቃል፡፡በማስተርስ ኦፍ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽንና በማስተርስ ኦፍ ፐብሊክ ኸልዝ የሚመረቁት እነዚሁ የድህረ ምርቃ ተማሪዎች፤ ላለፉት ሁለት ዓመታት በአዲስ አበባ ኤቢኤች ካምፓስ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ናቸው፡፡…
Rate this item
(65 votes)
በግጭቱ ተሳትፈዋል የተባሉ ከ200 በላይ ሰዎች ታስረዋልነዋሪዎች መውደቂያ አጥተናል ሲሉ እያማረሩ ነውበላፍቶ ክ/ከተማ ቀርሳ ከንቱማና ማንጎ ሰፈር በተባሉ አካባቢዎች ህገ ወጥ ናቸው የተባሉ ቤቶች ከትላንት በስቲያ ጀምሮ በአፍራሽ ግብረ ኃይል እየፈረሱ ሲሆን በአጠቃላይ 20 ሺ ገደማ ቤቶች ሊፈርሱ እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡…
Rate this item
(116 votes)
ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት፣ ግብር ተቀንሶላቸዋል ከኪራይ ገቢ ውስጥ፣ ግማሹ ከግብር ነፃ ይሆናል ተብሏል የተቀጣሪ ሰራተኞች የግብር ማሻሻያም ለፓርላማ ቀርቧል የስድስት መቶ ብር ደሞዝተኛ፣ ከ40 ብር በላይ ነበር ግብር የሚከፍለው፡፡ በአዲሱ ማሻሻያ አዋጅ፣ የግብር ክፍያው ይቀርለታል፡፡ የጡረታ መዋጮ ከተቀነሰ በኋላ አንድ…
Rate this item
(9 votes)
አምነስቲና ተቃዋሚ ፓርቲዎች እግዱ እንዲነሳ መንግስትን ጠይቀዋል በውጭ ሀገር ሄደው ለመታከም በህግ የተጣለባቸው ከሀገር የመውጣት እገዳ እንዲነሳላቸው በጠበቃቸው አማካይነት ትናንት ለጠቅላይ ፍ/ቤት ያመለከቱት የቀድሞው የአንድነት አመራር አባል አቶ ሀብታሙ አያሌው፤ “በቂ ምክንያት አላቀረቡም” በሚል ፍ/ቤቱ ጥያቄያቸውን አልተቀበለም፡፡ ፍ/ቤቱ ትናንት ከሰዓት…