ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(9 votes)
እናንተዬ --- ሰሞኑን በኢቴቪ የቀረበውን በአሰላ ከተማ ላይ የሚያጠነጥን ጉደኛ “ፊልም” አይታችሁልኛል - ርዕሱ “የመልካም አስተዳደር ችግሮች” የሚል ነው፡፡ እኔማ እንደ አሪፍ ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነው የኮመኮምኩት - አንዴ ሳይሆን ሁለቴ፡፡ ኢቴቪ አይደግመውም እንጂ አሁንም ደግሜ ባየው አልጠግበውም፡፡ (ኢቴቪ በህዝብ…
Rate this item
(11 votes)
የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ቅሌት የክፍለ ዘመኑን ሪከርድ ሰብሯል! “ስህተት የፈፀምነው ስለሰራን እኮ ነው” (አንድ እየሰሩ ሺውን መናድ?) የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ተወዳዳሪ የሌለው ቅሌት በመፈፀም የዓመቱን ሳይሆን የክፍለ ዘመኑን ሪከርድ መስበሩን በሳምንቱ መግቢያ ላይ አብስሮናል!! (Scandal of the Century ይሏል…
Rate this item
(15 votes)
የዛሬውን ፖለቲካዊ ወግ የምጀምረው ባለፈው ሳምንት እዚሁ ጋዜጣ ላይ በወጣ አንድ አሳዛኝ ዜና ነው፡፡ እውነቱን ልንገራችሁ አይደል----እንደው ዝም ብለን እንፍጨረጨራለን እንጂ ገና ብዙ እኮ ነው የሚቀረን፡፡ (በሁሉም ነገር!) ከዚህ ቀደም አዲስ አበባ የአፍሪካ መዲና ሆና እንዴት የቆሻሻ ክምር ትሆናለች እያልን…
Rate this item
(15 votes)
ቤት ለማግኘት ትዳር እየፈረሰ ነው (ግን ፌክ ነው!) አንዲት የሥራ ባልደረባዬ እህት አለች - ነገር የምታውቅ፡፡ (ነገረኛ አልወጣኝም!) ጨዋታ አዋቂ፣ ተረበኛ፣ ቀልድና ፌዝ መፍጠር የሚሆንላት ማለቴ ነው። ፈረንጆቹ humorist እንደሚሉት፡፡ እናላችሁ… በሳምንት አንድ “የሰቀለ” ቀልድ ወይም ተረብ አታጣም - እቺ…
Rate this item
(6 votes)
ምቀኞች ቢበዙልን እኮ ባለ3 ዲጂት እድገት እናስመዘግብ ነበር ! አንዳንዴ የአባቶችን ተረትና ምሳሌ እንዲሁም ብሂል ዝም ብሎ ማጣጣል “ፌር” አይመስለኝም። አንዳንድ ቀለም የዘለቃቸው የጦቢያ ምሁሮችና ዘመናይ ነን ባዮች ግን እነዚህን ሥነ ቃሎች ለድህነታችንና ኋላ ቀርነታችን ሰበብ አድርገው ያቀርባሉ፡፡ አላወቁም እንጂ…
Rate this item
(5 votes)
ያልተዘመረላቸው ጃንሆይ እየተዘመረላቸዉ ነው! (ዕድሜ ለአፍሪካ 50ኛ ዓመት!)የፓርላማ አባላት የመንግስት ባለሥልጣናትን እያፋጠጡልን ነው (እሰይ!)ወደፊት ለምትመሰረተው “አንድ አፍሪካ” የሂሩት በቀለን ዘፈን መረጥኩላት! ሰሞኑን በኢቴቪ እየቀረበ ያለውን የሙስና “ድራማ-መሳይ” ማስታወቂያ አይታችሁልኛል? መቼም ይሄንን የፀረ-ሙስና ዘመቻው አካል ነው ማለት በጣም ያስቸግራል፡፡ (ሙስናን ለማባባስ…