ፖለቲካ በፈገግታ

Saturday, 16 February 2013 12:09

የፖለቲካ ጥግ

Written by
Rate this item
(4 votes)
* የካፒታሊዝም መሰረታዊ ችግር ፍትሃዊ የሆነ የሃብት ክፍፍል አለማድረጉ ነው፡፡ የሶሻሊዝም መሰረታዊ በረከት ድህነትን እኩል ማከፋፈሉ ነው፡፡ዊንስተን ቸርችል (የእንግሊዝ ጠ/ሚኒስትር የነበሩ)* እቺ አገር የምትፈልገው ተጨማሪ ሥራ አጥ ፖለቲከኞችን ነው፡፡ኢድዋርድ ላንግሌይ(አሜሪካዊ አርቲስት)* ህግ አውጪው ስብሰባ ላይ ሲሆን የማንም ሰው ህይወት፣ ነፃነት…
Rate this item
(2 votes)
ለጠራራ ፀሐይ “ዝርፊያ” የጠራራ ፀሐይ “ዘለፋ!”ዛሬ ወጋችንን በእንቆቅልሽ ብንጀምር ምን ይመስላችኋል? ታዲያ የፖለቲካ እንቆቅልሽ ነው፡፡ ለነገሩ ፖለቲካችን መቼ ከእንቆቅልሽ ወጥቶ ያውቃልና ነው!! (ኑሮአችንስ ቢሆን?) አሁን ለማንኛውም “እንቆቅልሽ?” ብያችኋለሁ “ምን አውቅልሽ” ካላችሁኝ ልቀጥል፡፡ “በአገራችን ብዛታቸው እንደቆጠራቸው ሰው አይነት ከፍና ዝቅ የሚሉት…
Rate this item
(3 votes)
* “Conversation with God” የሚለው መፅሃፍ “እግዚአብሄር ፖለቲከኛ ነው” ይላል * ምርጫ ቦርድ “ሆደሰፊ” እየሆንኩ ነው ብሏል (እንመነው እንዴ?) ዛሬ ከናንተ ምን እንደምፈልግ ታውቃላችሁ? የኢህአዴግን “ትዕግስት” እና የምርጫ ቦርድን “ሆደሰፊነት” ብቻ! (ራሳቸው ሲናገሩ ሰምቼ እኮ ነው!) ሁለቱ አለን የምትሉ ከሆነ…
Rate this item
(4 votes)
አንዳንዴ ምን እንደማስብ ታውቃላችሁ? የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ወገንተኝነት ፍፁም ነፃ መሆኑን የሚያረጋግጥ አዲስ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ግኝት የሚፈጥርልን ብናገኝ (ቻይናን ምን ይሳናታል?) በገንዘብ ባንችል እንኳን በ”ነፃና ፍትሃዊ ምርጫ” ስም እንማጠናቸው ነበር… (ቻይና ነፃና ፍትሃዊ ምርጫ ስታውቅ አይደል?) ወዳጆቼ፤ የጥምቀት…
Rate this item
(11 votes)
“አሁን ያለወትዋች የቴሌቪዥን ግብር እንከፍላለን” የኢቴቪ ተመልካቾችበቀጥታ ወደ ፖለቲካ ወጋችን ከመዝለቄ በፊት ሰሞኑን ከአንድ ወዳጄ የሰማሁትን ቀልድ ላካፍላችሁ አንድ የአገር ውስጥ ጋዜጠኛ ለቀድሞው ጠ/ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ (ነፍሳቸውን ይማረውና) ጥያቄ ያቀርብላቸዋል፡፡ ጋዜጠኛው - “እስቲ በጣም ያዘኑባቸውን ጊዜያት ይንገሩኝ--” አቶ መለስ…
Rate this item
(4 votes)
በስልክ “ጋዜጣ አታትሙ” ብሎ ማዘዝ ቀረ! (የዲሞክራሲ አገር ነዋ)ሰሞኑን ቴሌቪዥን ተመልክታችኋል ብዬ እገምታለሁ (ፓርላማ በኢቴቪ ማለቴ እኮ ነው!) አንዳንድ ወገኖች ምን እንደሚሉ ታውቃላችሁ? “ፓርላማም ኢቴቪም አያዝናኑም!” በእርግጥ ኢቴቪ አያዝናናም በሚለው እኔም እስማማለሁ (እንኳን እኔ ኢቴቪም ይስማማል!) እኔን ያልገባኝ ምን መሰላችሁ?…