ፖለቲካ በፈገግታ
የሃይማኖቱን ሽኩቻ ሰከን ረጋ ብናደርገው ይሻላል! ወደ ዛሬው የፖለቲካ በፈገግታ ዋነኛ አጀንዳዬ ከመግባቴ በፊት አንድ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ያነጣጠረ ትዝብቴን ሳስቀድም። በእርግጥ ይህ ትዝብቴ ለዋነኛው አጀንዳዬ ማጠናከሪያ እንደሚሆነኝ አምናለሁ። (“ከእናንተ ባላውቅም” ነው የሚለው ሃበሻ የልቡን ተናግሮ!) የዩቲዩብ ቻናሉ የአንዲት ወጣት…
Read 747 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ዓለም የአፍሪካ መሪዎችን ጥበብና ሃሳብ ትፈልጋለች ተብሏል - አሜሪካ ከአፍሪካ “አዲስ ፍቅር ይዞኛል” እያለች ነው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ባለፈው ሳምንት በዋሽንግተን ዲሲ በተካሄደው የዩኤስ- አፍሪካ ጉባኤ ላይ አገራቸው ለአፍሪካ በድጋፍና በኢንቨስትመንት 55 ቢሊዮን ዶላር ፈሰስ እንደምታደርግ አስታውቀዋል።ፕሬዚዳንቱ በአፍሪካ ንግድና…
Read 520 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
- ኢትዮጵያ ሁሌም የምታተርፈው ከዘላቂ ሠላምና መረጋጋት ነው - የተመድ ዋና ኃላፊ ጉቴሬዝ በአዲስ አበባ ከጠቅላዩ ጋር መክረዋል - አሜሪካ ለመልሶ ግንባታው የ10 ቢ. ዶላር ድጋፍ ቃል ገብታለች - ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ህብረት ሞገስ ማግኘት አስተዋፅኦ አድርጋለች የዘንድሮ የፅዮን ማርያም ክብረ…
Read 483 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
• “እዚህ ያለነው በኢራን ለታፈኑት ድምጽ ለመሆን ነው” • “ህፃናት እየተገደሉ ባሉበት ሁኔታ እግር ኳስ ትርጉም የለሽ ነው” • ተጫዋቾች በመቃወማቸው በመንግስት ጥርስ ውስጥ ገብተዋል የኢራናውያን ተቃውሞ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ትኩረት ስቧል፡፡ የኳስ ደጋፊ ኢራናውያን ብቻ ሳይሆኑ ተጫዋቾችም ለተቃውሞው ድጋፋቸውን…
Read 491 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
• ታይዋን ሦስተኛው የዓለም ጦርነት መንስኤ እንዳትሆን ተሰግቷል • የፖላንድ የሚሳይል ጥቃት አርማጌዶን ሊያስከትል ይችል ነበር • ቁጣዋን በሚሳይል የምትገልጸው ሰሜን ኮሪያ፤ አሜሪካንን አስጠንቅቃለች! ወዳጆቼ፤ ዓለም ከጫፍ እስከ ጫፍ የለየለት እብደት ውስጥ ገብታለች። የዲሞክራሲ እናት፣ እንዲሁም የሰብአዊ መብትና የነፃነት ግንባር…
Read 551 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
- የሰላም ስምምነቱ የጎረበጣቸው ጽንፈኛ ዳያስፖራዎች እየቀወጡት ነው -”TDFን እንጂ TPLFን አናውቀውም፤የትግራይን መንግስት አይወክልም” - የትግራይ ህዝብን ዕጣፈንታ የምንወስነው እኛ ነን ባዮች ተፈጥረዋል ባለፈው ሰኞ የኢትዮጵያ መከላከያና የህወሓት ወታደራዊ አመራሮች በናይሮቢ ተገናኝተው በህወሓት ትጥቅ አፈታት ዙሪያ ንግግር መጀመራቸው ይታወቃል። በሌላ…
Read 618 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ