ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(16 votes)
የረዥሙን ዘመን የታሪክ ድርሳናቸውን ማገላበጥ የቻለ ኢትዮጵያውያን በየጊዜው የደረሰባቸውን የመብት ረገጣ፣ አፈናና፣ ብሄራዊ ጭቆና አቅማቸው በፈቀደላቸው መጠን ሲቃወሙ መኖራቸውን በቀላሉ መረዳት ይችላል። የዛሬ አርባ ሶስት አመት ኢትዮጵያዊያን ያካሄዱት ህዝባዊ ተቃውሞ አይደፈሬ ነው ሲባል የነበረውን ዘውዳዊ አገዛዝ እስከ ወዲያኛው ገርስሶታል፡፡ የኢትዮጵያውያን…
Rate this item
(34 votes)
“ህዝቡ ድምጹን ለኛ ብቻ ሲሰጥ እኮ፣ ለአገሪቱ ችግሮች ሁሉመድሃኒቱ ኢህአዴግ ብቻ ነው ማለቱ ነው”(በአገሪቱ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ ከአውራው ፓርቲ ኢህአዴግ ጋር የተደረገውን ምናባዊ ቃለ-ምልልስ ሁለተኛ ክፍል፣ በጥሞና እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል፡፡ የገዢው ፓርቲ አመራሮች እንኳን ለእኔ ቃለ-ምልልስ የሚሰጡበት ጊዜ ቀርቶ መደበኛ…
Rate this item
(31 votes)
“አገር በደቦ ወይም በማህበር አትመራም” - ኢህአዴግ (በአገሪቱ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች ዙሪያ ከአውራው ፓርቲ ኢህአዴግ ጋር የተደረገውን ምናባዊ ቃለምልልስ በጥሞና እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል። የገዢው ፓርቲ አመራሮች እንኳን ለእኔ ቃለ-ምልልስ የሚሰጡበት ጊዜ ቀርቶ መደበኛ ሥራቸውን የሚያከናውኑበት ጊዜ አጥተዋል፡፡ (ሥልጣን ዕዳና ስጋት መሆኑ…
Rate this item
(12 votes)
1- ኢህአዴግ ያለፉት 15 ዓመታት የተሃድሶ ጉዞውን ገምግሞ ሲያበቃ ያወጣው መግለጫ ግርታን ፈጥሯል፡፡ እርስዎስ የገዢውን ፓርቲ መግለጫ እንዴት አዩት?ሀ) በህዝብ ተቃውሞ ከሚናጥ ፓርቲ የወጣ መግለጫ አይመስልም!ለ) በስህተት ያለፈውን ዓመት መግለጫ ደግመውት እንዳይሆን!ሐ) ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ!! መ) ኢህአዴግ ራሱን በራሱ…
Rate this item
(23 votes)
• “የዘመናት ብሶት የወለደው” ኢህአዴግ፤ ብሶተኞችን አይሰማም!?• የሩብ ክፍለ ዘመን ዕድሜ ያስቆጠረው “ዲሞክራሲያችን” ፈሪ ነው!!ሰሞኑን በኦሮሚያና አማራ ክልሎች፣ብዙ ሺዎች የተሳተፉበት የህዝብ ተቃውሞን ተከትሎ፣ በተከሰቱ ግጭቶች ከ140 በላይ ዜጎች በጸጥታ ሃይሎች መገደላቸው ተሰምቷል፡፡ በእጅጉ ያሳዝናል፡፡ (ጦርነት ሆነ እኮ!!) በነገራችን ላይ ኢህአዴግ…
Rate this item
(9 votes)
በዘንድሮው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሪፐብሊካንን ወክለው በመወዳደር ላይ የሚገኙት አወዛጋቢው ዕጩ ዶናልድ ትራምፕ፤ ለደጋፊዎቻቸው ባደረጉት የምረጡኝ ቅስቀሳ ላይ፣ “ፕሬዚዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ÷ የአሸባሪው ድርጅት አይሲስ መስራች ናቸው” ሲሉ መናገራቸውን ኤቢሲ ኒውስ ዘገበ፡፡ ትራምፕ ባለፈው ረቡዕ ምሽት በፍሎሪዳ ሰንራይዝ ከተማ ባካሄዱት…
Page 10 of 40