ፖለቲካ በፈገግታ

Saturday, 05 December 2015 09:12

የሙስና ጥግ

Written by
Rate this item
(6 votes)
አፍሪካውያን ስለ ሙስና)- ሙስና ከአፍሪካ የሚጠፋ ከመሰላችሁሃሳባችሁን ዳግም ፈትሹት፡፡ በሴራሊዮንአንድ የፖሊስ መኮንን ለትራፊክ ሥራከመሰማራቱ በፊት ሚስቱ ምድጃው ላይውሃ እንድትጥድ ነግሯት ነው የሚወጣው።ወደ ቤት ሲመለስ ታዲያ በእርግጠኝነትአንዲት ከረጢት ሩዝ መያዙ የተረጋገጠነው፡፡ እስቲ ንገሩኝ፤ ቀንደኞቹ ዋናዎቹሙሰኞች በሆኑበት ሁኔታ ሆነው ማነውህጉን የሚያስፈፅመው? (ሴራሊዮን)*…
Rate this item
(28 votes)
የኢህአዴግ ግንባር ድርጅቶች “ልደታቸውን” አብረው ቢያከብሩስ? የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ ባለፈው ሰኞ ለመጀመሪያ ጊዜ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ብዙዎችን ያስደነገጠ ነገር ተናግረዋል፡፡ ከመልካም አስተዳደር ጋር በተያያዘ የመንግስት ባለሥልጣናት ያደረጉትን ውይይት አስመልክቶ…
Rate this item
(20 votes)
• ባለሥልጣናቱ፤የሞህ ኢብራሂምን ሽልማት ያሸነፉ መስሎኝ ነበር!• የመንግስት ሹመኞች ወጪያቸው የሚጨምረው ጡረታ ሲወጡ ነው? የዛሬ ወጋችንን፣በዜጐችና በፖለቲከኞች መካከል ያለውን ጉልህ ልዩነት በምታሳይ ቁምነገር አዘል ቀልድ እንጀምረው፡፡ ቀልዷ ለአሜሪካውያን የተሰራች ብትመስልም ለኛም አገር ትሆናለች፡፡ (ህልማችን ሁሉ አሜሪካ አይደል!) ቀልዱ ይቀጥላል፡- አንድ…
Rate this item
(18 votes)
• የመንግስት ባለሥልጣናት፤ “ኔትዎርካችሁን” በደንብ ቁረጡ ተባሉ!• በቀን 2 ሚ. ብር የሚያንቀሳቅሱ “ደላሎች” አፍርተናል!• “ደላሎች” - የመንግስት ባለሥልጣናት የብእር ስም ቢሆንስ?? ሰሞኑን በኢቢሲ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች (የሥልጣን ቁንጮዎቹ ቢባሉ ይሻላል!) በመልካም አስተዳደር ጥናት ዙሪያ ያካሄዱት ውይይት፣ “በዓይነቱ እጅጉ ለየት ያለ”…
Rate this item
(13 votes)
“ታጋሽ ህዘብ”ን የሚሸልም የአውሮፓ ድርጅት የለም??የሙስና “ኔትዎርክ”፣ የቴሌን ኔትዎርክ አጣጥፎት ሄደ!! አንዲት “ነቄ” እናት ናቸው አሉ፡፡ ቀለም ባይዘልቃቸውም ነገር ቶሎ ይገባቸዋል፡፡ (ፖለቲከኞቻችን እኮ ነገር ቶሎ አይገባቸውም!) በዚያ ላይ ልጆቻቸው ሁሉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ናቸው፡፡ እናላችሁ ----- ልጆቻቸውና የኮሌጅ ጓደኞቻቸው ቤት ውስጥ…
Rate this item
(19 votes)
በ25 ዓመት ውስጥ የአገር ውስጥ ቪኦኤ መፍጠር አልቻልንም----በጣም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ (ምናልባትም ፓርላማውን ለብቻው የተቆጣጠረው አውራው ፓርቲ፤ አዲስ መንግስት ከመሰረተ በኋላ ሳይሆን አይቀርም!) ለወትሮ ያልተለመዱ ደፈር ደፈር ያሉ መግለጫዎችና መረጃዎች መሰማት ጀምረዋል (ከተሳሳትኩ ግለ ሂስ አደርጋለሁ!) እኒህ መግለጫዎችና መረጃዎች ደግሞ…