ፖለቲካ በፈገግታ
“የፓርቲዬ ባህል አይፈቅድልኝም” የሚል ሰበብ አንቀበልም! በሀዘን ክፉኛ የጨፈገገንን ደባሪ ዓመት ዛሬ እንሸኘዋለን - እንዲህ ያለ ዓመት ተመልሶ እንዳይመጣ እየተመኘን (ኧረ ፀሎትና ምህላም ያስፈልገዋል!) ግን በ2004 ምን መዓት ነው የወረደው? ብቻ በዚሁ በቃችሁ ይበለን! አሁን ወደ ዕለቱ ወጋችን ልመልሳችሁ፡፡በዛሬዋ የአዲስ…
Read 3370 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የቤተመንግስቱ በር ተከፈተልን፤ የመንግስት ልብስ? ዘንድሮ አሪፍ ዓመት አልነበረም፡፡ ታላላቆቻችንን በሞት የነጠቀንና ህዝቡንም የሀዘን ማቅ ያለበሰ ክፉ ዓመት ነበር፡፡ በተለይ ደግሞ የጠ/ሚኒስትሩ ድንገተኛ ህልፈት እጅግ አስደንጋጭና ልብን የሚሰብር ነበር፡፡ ለዚህም ነው አገር ሙሉ ህዝብ በሀዘን የሰነበተውና የአገሪቱ ባንዲራ ዝቅ ብሎ…
Read 3276 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
Saturday, 01 September 2012 10:36
“እኔ ስሰራ ስሰራ ደከመኝና ተኛሁ፡፡ እናንተስ?” ሰውየውና ፖለቲከኛው መለስ ለየቅል ናቸው!
Written by ኤሊያስ
ባለፈው ሳምንት የፖለቲካ ወጌ ልገልጽላችሁ እንደሞከርኩት ይሄ ህዝብ ደስ የሚል ህዝብ ነው፡፡ ደስ የሚል ብቻ ሳይሆን ጨዋም ህዝብ ነው፡፡ ታላቅ ህዝብ፡፡ (ለመሪው ክብር የሚሰጥ ነው ያለው ገጣሚው) በብዙ የአፍሪካ አገራት መሪ ሲሞት የሚፈጠረውን ምስቅልቅልና ትርምስ እናውቅ የለ…እዚህ ግን ሀዘንና ለቅሶ…
Read 3764 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
Saturday, 01 September 2012 10:31
ሰው ካልሞተ አይመሰገንም! (የአበሻ ተረት) “እረፍት ምን እንደሆነ አላውቅም፤ ናፍቆኛል” (ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ) ይሄ ጨዋ ህዝብ ዳቦም ዲሞክራሲም ሊጠግብ ይገባል!
Written by ኤሊያስ
የክቡር ጠ/ሚኒስትሩን ህልፈተ - ህይወት የሰማሁት ማክሰኞ ጠዋት በኢቴቪ ነበር - ሦስት ዓመት ተኩል ከሆነውህ ልጄ ጋር፡፡ ለወትሮው ኢቴቪ ሲከፈት “ዜና አልፈልግም” እያለ (ዜና ለልጅ አይሆንማ!) ወደ ዲሽ እንዲለወጥለትና በአረብኛ የሚቀርበው የህፃናት ፕሮግራም እንዲከፈትለት የሚወተውተኝ ልጄ፤ በዚህ ዕለት እንደኔው ህልፈተ-ዜናውን…
Read 4423 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
Saturday, 18 August 2012 13:02
በመልካም አስተዳደር ወርቁ ቢቀር ነሐሱ የታለ? የኢህአዴግ ፔስሜከሮች ተቃዋሚዎች ናቸው (አልተጠቀመባቸውም!) አትሌቶቻችን ወርቆች ናቸው! መንግስታችንስ?
Written by
ከዓመታት በአንዱ ዓለምአቀፍ ኦሎምፒክ ላይ ነው አሉ፡፡ ኢሕአዴግ በዲሞክራሲያዊ አሠራርና ባህል የዳበረ ልምድ አላቸው እያለ አንዳንድ ክፉ ክፉ ሕጐችን ከሚቀዳባቸው አገራት አንዷ ናት፡፡ ይቺ አገር (ህንድ ትባላለች) በዲሞክራሲ የዳበረ ባህልና ልምድ ይኑራት እንጂ በአትሌቲክስ የዳበረ ባህልና ልምድ የላትም አሉ፡፡ መንግስቷ…
Read 3510 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ደራሲያን ማህበር በጥራት ወይም በአባልነት? የእኛ ዩሴይን ቦልት መቶ ብር ነው” የለንደን ኦሎፒክ ተዓምር አሳየን እኮ! ግን አይገርምም! ከሃሳብ የሚፈጥኑ አትሌቶችን እኮ ነው እንደ ጉድ በቲቪ መስኮታችን የኮመኮምነው፡፡ የታደለማ … ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ኮሚቴ ጋር ተለጥፎ ላፍ ይላል፡፡ ለነገሩ 44ሚ. ብር…
Read 3888 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ