Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ማራኪ አንቀፅ

Saturday, 18 February 2012 10:26

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(13 votes)
ሐይቅ (ዮሐንስ አድማሱ) አለፈ ወጀቡ፣ ጸጥ ባለ ወጀቡ፣ ረጋ ባሕሩ … ጥልቀቱን ደብቆ፣ ረጋ ባሕሩ … ይሰፉበት ጀመር ዝይና ይብራው፡፡” ባለጀልቦው መጣ፣ ጀልባ ላይ ቁጭ ብሎ፣ ቁጠኛውን ባህር እልከኛውን፣ እየኮረኮረው፣ እየሰነጠቀው እየቀዘፈው፡፡
Saturday, 18 February 2012 10:20

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ጓደኝነት ፈፅሞ ማብራርያ አትስጥ፡፡ ጓደኞችህ አይፈልጉትም፡፡ ጠላቶችህ አያምኑትም፡፡ ቪክቶር ግራይሰን (የብሪቲሽ ፖለቲከኛ) ዕጣፈንታ ዘመዶችህን ይመርጥልሃል፡፡ አንተ ጓደኞችህን ትመርጣለህ፡፡ ጃኪውስ ዴሊሌ (ፈረንሳዊ ገጣሚና ቢሾፕ) ገንዘብ ሊያስገባህ በማይችለው ቦታ ጓደኞችህና መልካም ሥነምግባርህ ይዘውህ ይገባሉ፡፡
Saturday, 11 February 2012 10:53

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
መታሰቢያ ገብረክርስቶስ ደስታ (1947) በእጅ ላይ የሚውል የጣት ቀለበት ባንገት የሚደረግ ወይም በደረቅ፣ በወርቅ የሰከረ ባልማዝ ልቡ ጠፍቶ የተደከመበት ብዙ ገንዘብ ወጥቶ፣ ስም የተጻፈበት ሰጪን ለማስታወስ እጅ የሚዳብሰው የሚቀመጥ በኪስ፣ የሚሰሰትለት የሚሆን ለጌጥ መንፈስ የሚወደው ሞገስ የሚሰጥ በጣም የሚደነቅ ሥራው…
Saturday, 11 February 2012 10:51

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ሆሊውድ፤ ለመሳም 1ሺ ዶላር፣ ለነፍስህ ግን 50 ሳንቲም የሚከፍሉህ ቦታ ናት፡፡ ማርሊን ሞንሮ (አሜሪካዊት የፊልም ተዋናይት) አንድ ሰው የትኛውም መሳም የሚፈልግበት ቦታ ላይ መጠቀም ይችላል፡፡ ኮኮ ቻነል (ፈረንሳዊት የፋሽን ዲዛይነር - ሽቶ የት መቀባት እንደሚገባ ተጠይቃ) ግን እኮ አልሳምኳትም፡፡ አፏ…
Saturday, 11 February 2012 10:49

ማራኪ አንቀፅ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
አንደኛ ክፍል ገብተን ትምህርት ስንጀምር የአንደኛ ደረጃ፣ የሁለተኛ ደረጃን አጠናቀን፣ ዩኒቨርስቲ ገብተን እያልን እየተመኘንና እያለምን ነው የምንማረው፡፡ የእያንዳንዳችንን ህይወት በደንብ ብንመረምር በህይወታቸው የመጀመሪያ ፈተና ወድቀው ወደ ሁለተኛው የህይወት ምዕራፍ መሻገር ያቃታቸው ጓደኞቻችን ይኖራሉ፡፡ እያንዳንዳችን የብዙ ሰዎችን ታሪክ እናውቃለን፡፡ የአንደኛ ደረጃ…
Saturday, 04 February 2012 12:59

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(6 votes)
አዲስ ፍቅረኛ በመፈለግ ላይ እንዳለች የቀድሞ ሚስት የሚያበሽቅ ምንም ነገር የለም፡፡ ሳይርሊል ኮኖሊ (እንግሊዛዊ ፀሐፊና ጋዜጠኛ) የተጋቡ ሰዎች ሳይስማሙ ሲቀሩ መለያየት ይችላሉ፡፡ ካልተጋቡ ግን አይቻልም፡፡ ትስስሩን የሚበጥሰው ሞት ብቻ ይሆናል፡፡ ሶመርሴት ሙዋም (እንግሊዛዊ ደራሲ) ሁሉም ሰው በህይወት ዘመኑ አንድ ጊዜ…
Page 14 of 15