ማራኪ አንቀፅ
“--ይቅርታ ንጉሥ ሆይ፤የንጉሥ ግድያ እኮ ህይወት ነው፡፡ በንጉስ እጅ መሞት ታላቅ ዕድል ነው፡፡ የሕዝቡም ጥያቄ “ሞታችን በንጉሥ እጅ መኾን ሲገባው ለምን ዐማፂያኑ ይገድሉናል? እኛ፣ ንጉሥ መቼ መጥተው እንደ በግ ይባርኩናል? በጉጉት የምንጠብቀው ጥይታቸው መች ይገድለናል? በንጉሥ እጅ የመሞት ዕጣ መች…
Read 124 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
(መቅድም)የዚህን መጽሐፍ ርዕስ የሚመለከቱ ፖለቲከኞችና የፖለቲካ ተንታኞች በቀዳሚነት የደራሲውን ማንነት ለማወቅ እንደሚፈልጉ እገምታለሁ፡፡ የሙያ ማንነቴን በተመለከተ የዘመናችን በይነ-መረብ ያለብዙ ድካም በቂ መረጃ እንደሚሰጣቸው አምናለሁ። የፖለቲካ ‘የጀርባ ታሪኬን’ በሚመለከት ግን ብዙ እንዳይቸገሩ ስለ ራሴ በጥቂቱ ልግለጽ። የልጅነት ዘመኔ አስተሳሰብ የተቃኘው በአብዛኛው…
Read 308 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ጆርጅ ዚመል የተባለ የሥነ-ማኅበረሰብ ጥናት ሊቅ “ቤተኛው ባይተዋር” (ዘ ስትሬንጀር) የተሰኘ ጽሑፍ አለው። ይህ በብዙ መስኮች ላይ ተጽዕኖውን ያሳደረ ጽሑፍ ቤተኛ ባይተዋርነት ያለውን ልዩ ባህርይ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።ዚመል እንደሚለው፤ “ቤተኛ ባይተዋር” ማለት፤ ቤተኛነትንም ባይተዋርነትንም በአንድ ላይ አጣምሮ የያዘ ሕይወት ማለት…
Read 369 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ሕግ 2በጓደኞችህ ላይ እምነት አታሳድር፤ ጠላትህን እንዴት እንደምትጠቀመበት እወቅ!ብያኔጓደኞችህን ስጋ፤ ተጠንቀቅም፤ በፍጥነት ሊከዱህ ይችላሉና፤ በቀላሉ ለቅናት ስለሚጋለጡ፡፡ ሞልቃቃ፣ ባለጌና አምባገነነንም ይሆናሉና፡፡ የቀድሞ ጠላትህን ቅጠረው ከጓደኝህ የበለጠ ታማኝ ይሆናል፤ ምክንያቱም ማረጋገጥ አለበትና፡፡ በእርግጥ ከጠላቶችህ ይበልጥ አጥብቀህ መፍራት ያለብህ ጓደኞችህን ነው፡፡ ጠላት…
Read 447 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
“እኔ ፖለቲካ አልፈራም! ፖለቲከኞችን ግን እፈራለሁ” ይለኝ ነበር አንድ ወዳጄ፡፡ይሄ አባባል ትክክል መሆኑ ዘግይቶ ነበር የገባኝ፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሀገሮች ከፖለቲካ ውጪ ነኝ ማለት እጅግ ከባድ ነው፡፡ ምክንያቱም አድሎ፣ መገለል፣ የሰብአዊ መብት ጥሰት፣ የኑሮ ውድነት፣ የመፃፍና የመናገር ዴሞክራሲያዊ መብት አፈና…የቀን…
Read 584 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
Saturday, 16 January 2021 12:19
በክርክርና ውይይት የማሸነፊያ ስልቶች ውጤታማ የሆነ ተአማኒነትን እንዴት መፍጠር ይቻላል?
Written by Administrator
የተአማኒነት አቀራረብጥንታዊያን ግሪኮችና ሮማያዊያን ንግግር ዐዋቂዎች፤ አንድ ክርክር ይበልጥ አሳማኝ የሚሆነው አድማጭ በተናጋሪው ላይ እምነት ሲኖረው ነው ብለው ያምናሉ፡፡ እንደ አርስጣጣሊስ (Aristotle) እምነት፤ አንዲህ ዓይነት ነገር የሚኖረው በተናጋሪው የቀደመ ዝና ሳይሆን በወቅቱ የሚቀርበው በራሱ በንግግሩ ውስጥ በባለው አሳማኝ ፍሬ ነገር…
Read 607 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ