ማራኪ አንቀፅ

Sunday, 07 November 2021 19:19

የፕሉቶክራሲ ሲምፖዚየም

Written by
Rate this item
(2 votes)
 “-የዲሞክራሲ አራማጅ ያልሆኑት በአሁኑ ሰዓት የካናዳን መንግሥት የሚመሩት የሊበራል ፓርቲ አስተዳደር፣ የሰው መብት አያከብሩም ወይ? ኮንሰርቫቲቮች የመናገር መብትን ያፍናሉ ወይ? ሪፐብሊካንስ?--” የፕሉቶክራሲው ሲምፖዚየም የተዘጋጀው በአፍሮፖሊታን ሆቴል አንደኛ ፎቅ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን ብዙዎች በአዳራሹ ውስጥ ታድመው ነበር፡፡ አግማስ ወደ አዳራሹ ሲገባ…
Monday, 01 November 2021 05:36

ማራኪ አንቀፅ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 በህይወቴ የሚገርም፣ የሚወራ፣ የሚያምር፣ የሚያስፈነድቅ፣ የተኖረ የፍቅር ታሪኬ ከፍጼ ጋር የነበረኝ ጊዜ ነበር። በጣም ነበር የማፈቅረው። እናቴን እስከ መተው፣ ከእህቴ እስከ መጣላት፣ ከወንድሜ እስከ መደባደብ፣ አባቴ እስኪታዘብ፣ ጎረቤት እስኪፈርድብኝ፣ ትምህርት ቤት ሰነፍ ሆኜ ክፍል እስከ መድገም፣ ጓደኞቼ ተረድተው እስኪያዝኑልኝ… ልቤ…
Rate this item
(1 Vote)
ፍቅር የእግዚአብሔር ሕግ ነው፡፡ የምትኖሩት ፍቅርን ትማሩ ዘንድ ነው። የምታፈቅሩትም መኖርን ትችሉ ዘንድ! ለሰው ልጅም ከዚህ ውጪ ሌላ ትምህርት አያሻውም፡፡ማፍቀር ማለትስ ምንድነው፣ አፍቃሪ ተፈቃሪውን ለዘለዓለሙ ወደ ራሱ ስቦ ሁለቱ አንድ እንዲሆኑ እንጂ?ደግሞስ … ማንን ወይም ምንን ይሆን ማፍቀር የሚገባ? እውን…
Monday, 11 October 2021 11:15

ቀዳሚ ምኞቱ

Written by
Rate this item
(9 votes)
"--ጡረታ ወጥቼ በየማኪያቶ ቤቱ ለምን ላውደልድል? አለ። ከጓሮ የጸሎት ምንጣፍ የምታክል ሥፍራ አበጃጅቶ ዘንጋዳ ዘራባት፤ ዘንጋዳዋ ጊዜዋን ጠብቃ ራሷን ቀና አደረገች። አንድ ቀን፣ ከዳር ያለችዋ ያማረባት ዘንጋዳ ተቀንጥሳ ወድቃ አገኘ።--" ቀዳሚ ምኞቱ አራሽ መሆን ነበር። በወቅቱ መሬት ለባላባት እንጂ ላራሽ…
Saturday, 28 August 2021 14:04

ማራኪ አንቀፅ

Written by
Rate this item
(3 votes)
…..ቤተልሔም ባሏን በመግደል ወንጀል ተጠርጥራ እነሆ ዛሬም ለሰባተኛ ቀን በእስር ላይ ነች፡፡ የታሰረችበት ክፍል ስምንት የሚሆኑ ሴቶች ያሉበት ሲሆን፤ ክፍሉ ከሌሎች ክፍሎች በስፋቱ ትንሽ ሻል ያለ ነው፡፡ አብረዋት ያሉ ታሳሪዎች ከሦስቱ በስተቀር የተማሩና ደህና የኑሮ ደረጃ ላይ ያሉ ናቸው፡፡ ከቤተልሔም…
Rate this item
(4 votes)
 ከቀን ወደ ቀን የጤናዬ ሁኔታ በትንሽ በትንሹ መሻሻል ማሳየት ቀጠለ፡፡ ትንሽ ትንሽ ፈሳሽም መውሰዴን ቀጠልኩ፡፡ በፊት ያስከፉኝ የነበሩትን አብዛኛዎቹን የህክምና ሂደቶችን እየተቀበልኳቸውና እየለመድኳቸው መጥቻለሁ፡፡ ኮሎስ ቶሚ ባግና ካቲተር መቀየር፣ የመኝታ አቅጣጫዎችን በየሁለት ሰዓት ልዩነት መለወጥ፣ ሰውነትን በሌላ ሰው እርዳታ መታጠብ…
Page 2 of 14