Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ማራኪ አንቀፅ

Monday, 05 March 2012 14:31

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(5 votes)
ጥቁር ድል በደም ላይ ስጋ ተቆርሶ ከጐድን አጥንት ከስክሶ ከኑሮም ነብስ ለግሶ ከምድርም እሰማይ ደርሶ ታሪኩን በወርቅ የፃፈ ለትውልድ ዘር ያተረፈ ገናናው እንደ ተራራ ሣተናው እንደ ደመና ታምኖልኝ እንደ ወይራ ወረሰኝ የሱ ድል ዝና ስስት አያውቅ እሱነቱ እምነት ታጥቆ እስከ…
Monday, 05 March 2012 14:27

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ታማኝ ባልነበርሽ ጊዜ እንኳን እወድሽ ነበር፡፡ ታማኝ ብትሆኚ ምን ላደርግ ነበር? ዣን ባፕቲስት ራኪን (ፈረንሳዊ ፀሐፌተውኔት) ያለፍላጐት ታማኝ ከመሆን ይልቅ ጭርሱኑ ታማኝ አለመሆን ይሻላል፡፡ ብሪግቲ ባርዶት (ፈረንሳዊት የፊልም ተዋናይትና የእንስሳት መብት ተከራካሪ) አዎ…ጋብቻው ተመልሶ ሊጠገን በማይችልበት ደረጃ እስከፈራረሰበት ጊዜ ድረስ…
Rate this item
(0 votes)
የፍጻሜው ዳር ድንበሩ የአዙሪት ሽክርክሩ ቆም አለና ለዘንድሮ ጥይት ወጣ ተስፈንጥሮ ክብ ቀለበት ህይወት አምሳል የገጠመ መስመር ጥቅልል ቀጣይ መስሎ ሩቅ ዑደቱ ድንበሩን ጣሰ ጥይቱ በስመአብ ብሎ ሩቅ ጀምሮ ምስጢረ አለም ካብ በርብሮ የአለም የሥጋ ዕቃ ዕቃ ሳይገባው ኖሮ ሙዚቃ…
Saturday, 18 February 2012 10:26

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(13 votes)
ሐይቅ (ዮሐንስ አድማሱ) አለፈ ወጀቡ፣ ጸጥ ባለ ወጀቡ፣ ረጋ ባሕሩ … ጥልቀቱን ደብቆ፣ ረጋ ባሕሩ … ይሰፉበት ጀመር ዝይና ይብራው፡፡” ባለጀልቦው መጣ፣ ጀልባ ላይ ቁጭ ብሎ፣ ቁጠኛውን ባህር እልከኛውን፣ እየኮረኮረው፣ እየሰነጠቀው እየቀዘፈው፡፡
Saturday, 18 February 2012 10:20

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ጓደኝነት ፈፅሞ ማብራርያ አትስጥ፡፡ ጓደኞችህ አይፈልጉትም፡፡ ጠላቶችህ አያምኑትም፡፡ ቪክቶር ግራይሰን (የብሪቲሽ ፖለቲከኛ) ዕጣፈንታ ዘመዶችህን ይመርጥልሃል፡፡ አንተ ጓደኞችህን ትመርጣለህ፡፡ ጃኪውስ ዴሊሌ (ፈረንሳዊ ገጣሚና ቢሾፕ) ገንዘብ ሊያስገባህ በማይችለው ቦታ ጓደኞችህና መልካም ሥነምግባርህ ይዘውህ ይገባሉ፡፡
Saturday, 11 February 2012 10:53

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
መታሰቢያ ገብረክርስቶስ ደስታ (1947) በእጅ ላይ የሚውል የጣት ቀለበት ባንገት የሚደረግ ወይም በደረቅ፣ በወርቅ የሰከረ ባልማዝ ልቡ ጠፍቶ የተደከመበት ብዙ ገንዘብ ወጥቶ፣ ስም የተጻፈበት ሰጪን ለማስታወስ እጅ የሚዳብሰው የሚቀመጥ በኪስ፣ የሚሰሰትለት የሚሆን ለጌጥ መንፈስ የሚወደው ሞገስ የሚሰጥ በጣም የሚደነቅ ሥራው…
Page 13 of 15