ማራኪ አንቀፅ
‹‹ወታደሩን በምን ያህል መጠን እናጠናክረው? ለእናት አገራችን በአስቸኳይ አንድንደርስ፣ ይሄ ቀዳዳ ሳይከፈት…ነገር ግን በሕግ አንበይናለን፤ እናስፈፅማለን እንላለን…ገና ጦር ሜዳ ሄዶ ጠላቱን አይቶ መግደሉን ወይም መሞቱን ሳያውቅ ከመኪና ላይ በራሱ እየወረደ የሚሞት ወጣት ነው ያለው፡፡ ምንድን ነው ይሄ? ከኢትዮጵያ ነው እንዴ…
Read 3715 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ሊብራዎች ብልግና አይወዱም፡፡ ሰው ያፈቅራሉ፡፡ ብዙ ህዝብ ወደተሰበሰበበት መሄድ ግን አይፈቅዱም፡፡ እንደ ሰላም ምልክቷ ጨዋ እርግብ፣ የተጣላ ማስታረቅ ይወዳሉ፤ ክርክር ይሆናቸዋል፡፡ ጥሩ ባህሪ ያላቸው ናቸው እና አስደሳቾች ናቸው፡፡ አንዳንዴ ግን ለንቦጫቸውን የሚጥሉ አኩራፊዎችና ትዕዛዝ የማይቀበሉ ለጋሚዎች ይሆናሉ፡፡ በአንድ በኩል እጅግ…
Read 6822 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
• የበሽታው ተጠቂ በ24 ሰዓት ህክምና ካላገኘ ለሞት ሊዳረግ ይችላልፌስቡክ በአሜሪካአንዲት አሜሪካዊት እንዲህ ብላ ፖስት አደረገች፡- “ሀይ ጋይስ! rly ዛሬ በጣም ጨንቆኛል፡፡ከሳምንት በፊት አንዲት ጓደኛዬ ፍቅረኛዋን አስተዋውቃኝ ነበር፡፡ ግን ድንገት ሳላውቅ ከልጁ ጋርፍቅር ያዘኝ፡፡ እንዳልነግረው ደሞ የጓደኛዬ ፍቅረኛ ስለሆነ ፈራሁ፡፡…
Read 9614 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ባለብዙ ቀለምዋ ሕይወት ብዙ ጠብታዎች አሏት - እንደ ሻማ ቀልጠው ብርሃናቸው ካበቃ በኋላ በዘመን ሰም ተወልውለው የሚቀመጡ። … ብርሃን የአንድ ጊዜ ፍንደቃ፣ ጨለማም የአንድ ጊዜ ድብርት ይሁን እንጂ በሰው ልጅ ልብ ውስጥ የመቆየትና እየተፍለቀለቁ ወይም እየሰቀቁ የመኖር ዐቅማቸው ብዙ ነው።…
Read 4507 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ከብዙ መነፋፈቅ በኋላ ካባቴ ታናሽ ወንድም፤ ካቶ አማረ በዳዳ ጋር ተገናኝተን አራት ኪሎ በሚገኘው ሮሚና ምግብ ቤት ምሳ በላን፡፡ አማረ ቢሏችሁ ቀላል ሰው እንዳይመስላችሁ፤ ከስድሳ ስድስት አብዮት ትንሽ ቀደም ብሎ በዩንቨርሲቲ ኮሌጅ በታሪክ ትምህርት ዘርፍ በዲግሪ ተመርቋል፡፡ በአብዮት ማግስት ዓመት…
Read 7565 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ታዬ፡- አንዳንዶቹ የበዓሉ ግርማ ገጸ ባሕርያት ጋብቻን በሚመለከት … በተለይ በኪነት ዓለም ውስጥ ስሜት ያላቸውና የሚሳተፉቱ … ጋብቻን በጥርጣሬ ዓይን ነው የሚያዩት። ለምን? ጋብቻን ከኪነት ስራቸው ጋር እንደሚፎካከር፣ እና እንደልቡ ለመሆን እንደማይችል ደራሲው… ለምን? ላገባት ሴት ጊዜውን መስጠት አለበትና ያ…
Read 10272 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ