ማራኪ አንቀፅ
በወንዶች አለም ውስጥ አንዲት ሴት የአዲስ አበባ ወንድ የመልበሻ ቤት መስተዋት ሆኗል፡፡ ሴቶቹ በሱ ፊት ላይ አለባበሳቸውን ያያሉ፤ የአዲስ አበባ መንገዶች፣ ካፌዎች፣ ባሮች፣ ቢሮዎች፣ ሆቴሎች፣ የፀሎት ቤቶች … አለባበስ ማሳያ መድረኮች ሆነዋል፡፡ ወንዱ የጥሞና ጊዜ ተነፍጓል፡፡ ሲበላ፣ ሲጠጣ፣ ሲሰራ፣ ሲፀልይ፣…
Read 3987 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
የህልም ነገር በህልሜ ጭንቅላቴ ከአንገቴ ተለያይቶና ክንፍ አውጥቶ በጡረታ ድልድይ አናት ላይ እንደ ደመና ሲያንዣብብ አየሁ፡፡ የጡረታ ድልድይ እናቶች በመገረም አንጋጠው ሲያስተውሉ በምጽዐት ቀን የተኮነኑ ነፍሳት ይመስሉ ነበር፡፡ በእንቅልፍ ልብ እራሴን አጽናናለሁ…“….ማየቱም፣ መናገሩም፣ መስማቱም ያለው ጭንቅላት ላይ ነው፡፡ የሰው ልጅ…
Read 3979 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
አንድ የአሜሪካን ባህር ኃይል አባል ታሪክ ትውስ አለው፡፡ አንድ ጦር መርከብ ከአንድ ወደብ ተነስቶ ወደ ሌላ ግዳጅ በሚሰማራበት ወቅት የእያንዳንዱ ክፍል ኃላፊ ያለውን የሰው ኃይልና የተመደበበትን ክፍል ምን ያህል ዝግጁ ሆኖ እንደሚሰለፍ ለካፒቴኑ እየመጣ ተራ በተራ ሪፖርት ያደርጋል፡፡ በአንደኛው ግዳጅ…
Read 7868 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
የሄድንበትን እንሄድበታለን ወይ? የዚህ መጽሐፍ ዓላማ ያለፈውን ለመውቀስ አይደለም፤ ያለፈ የሚመስለውንና አሁንም በውስጣችን ያለውን እውነት ለማውጣትና ለማሳየት፣ ለመናገርም ነው፤ ያለፈው ትውልድ የፈጸመውንና አሁንም በእኛ ውስጥ ያለፈውን ማውጣት ያለፈውን መውቀስ ሳይሆን ያለውን ለማጽዳት መሞከር ነው፤ አንዳንድ ሰዎች ቀድመው እንደተገነዘቡት አውቃለሁ፤ ለምሳሌ…
Read 7420 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
Read 8452 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
የ“እኔ” ስለምንላቸው ተመልካቾች መጻፍ ከፈለግሁ ቆየሁ፡፡ “እኔ” የሌለሁበት ቦታ ማግኘት አስቸጋሪ ነው፡፡ “እኔ” ስል ግን እያንዳንዳችንን ማለቴ ነው፡፡ በእያንዳንዳችን ኅሊና ውስጥ ‹ጉዳይ› የምናደርጋቸው ሃሳቦች ብቻ ሳይሆኑ ሰዎች አሉ፡፡ የእያንዳንዳችን ኅሊና ደግሞ አዳራሽ ነው፤ አዳራሹ መድረክ አለው፤ አትሮኖሱ የተዘረጋውና መጽሐፉ የተገለጠው…
Read 7244 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ