ማራኪ አንቀፅ
ጓደኝነት ፈፅሞ ማብራርያ አትስጥ፡፡ ጓደኞችህ አይፈልጉትም፡፡ ጠላቶችህ አያምኑትም፡፡ ቪክቶር ግራይሰን (የብሪቲሽ ፖለቲከኛ) ዕጣፈንታ ዘመዶችህን ይመርጥልሃል፡፡ አንተ ጓደኞችህን ትመርጣለህ፡፡ ጃኪውስ ዴሊሌ (ፈረንሳዊ ገጣሚና ቢሾፕ) ገንዘብ ሊያስገባህ በማይችለው ቦታ ጓደኞችህና መልካም ሥነምግባርህ ይዘውህ ይገባሉ፡፡
Read 5811 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
መታሰቢያ ገብረክርስቶስ ደስታ (1947) በእጅ ላይ የሚውል የጣት ቀለበት ባንገት የሚደረግ ወይም በደረቅ፣ በወርቅ የሰከረ ባልማዝ ልቡ ጠፍቶ የተደከመበት ብዙ ገንዘብ ወጥቶ፣ ስም የተጻፈበት ሰጪን ለማስታወስ እጅ የሚዳብሰው የሚቀመጥ በኪስ፣ የሚሰሰትለት የሚሆን ለጌጥ መንፈስ የሚወደው ሞገስ የሚሰጥ በጣም የሚደነቅ ሥራው…
Read 4937 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ሆሊውድ፤ ለመሳም 1ሺ ዶላር፣ ለነፍስህ ግን 50 ሳንቲም የሚከፍሉህ ቦታ ናት፡፡ ማርሊን ሞንሮ (አሜሪካዊት የፊልም ተዋናይት) አንድ ሰው የትኛውም መሳም የሚፈልግበት ቦታ ላይ መጠቀም ይችላል፡፡ ኮኮ ቻነል (ፈረንሳዊት የፋሽን ዲዛይነር - ሽቶ የት መቀባት እንደሚገባ ተጠይቃ) ግን እኮ አልሳምኳትም፡፡ አፏ…
Read 6710 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
አንደኛ ክፍል ገብተን ትምህርት ስንጀምር የአንደኛ ደረጃ፣ የሁለተኛ ደረጃን አጠናቀን፣ ዩኒቨርስቲ ገብተን እያልን እየተመኘንና እያለምን ነው የምንማረው፡፡ የእያንዳንዳችንን ህይወት በደንብ ብንመረምር በህይወታቸው የመጀመሪያ ፈተና ወድቀው ወደ ሁለተኛው የህይወት ምዕራፍ መሻገር ያቃታቸው ጓደኞቻችን ይኖራሉ፡፡ እያንዳንዳችን የብዙ ሰዎችን ታሪክ እናውቃለን፡፡ የአንደኛ ደረጃ…
Read 4595 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
አዲስ ፍቅረኛ በመፈለግ ላይ እንዳለች የቀድሞ ሚስት የሚያበሽቅ ምንም ነገር የለም፡፡ ሳይርሊል ኮኖሊ (እንግሊዛዊ ፀሐፊና ጋዜጠኛ) የተጋቡ ሰዎች ሳይስማሙ ሲቀሩ መለያየት ይችላሉ፡፡ ካልተጋቡ ግን አይቻልም፡፡ ትስስሩን የሚበጥሰው ሞት ብቻ ይሆናል፡፡ ሶመርሴት ሙዋም (እንግሊዛዊ ደራሲ) ሁሉም ሰው በህይወት ዘመኑ አንድ ጊዜ…
Read 8749 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ