የግጥም ጥግ
ምንድነው ከልቤ ሸንጐ የተቀመጠውልቤን እንደጡጦ - የሚመጠምጠውደመናው ድፍርሱ - አበባ እየረጨየጨለመው ሰማይ - ውበት እየነጨየተቀነጠሰው አመልማሎ - ፈክቶየደረቀው ምንጬ - በውሃ ተሞልቶውስጤን የቆፈረው - ሳቅ የሚያመነጨውነፍሴን - በፈገግታ - ሀሴት ያስጐነጨውምንድነው - ነገሩ?የፀሐይ ከንፈሯ - ከንፈሬን ሳይነካየጨረቃ ውበት - ተስፋዬን…
Read 2536 times
Published in
የግጥም ጥግ
መሄድ መሄድ አይሰለቸኝ መፈለጉ አይታክተኝ አንዱን ጥዬ አንዱን ላንሳ ትላንትናን ባሁን ልርሳ ከስተቴ እማራለሁ ከመኖሬ ብዙ አውቃለሁ ልሩጥ ሳያልቅ ቀኔ ባክኖ እንዳይሆን ሆኖ ኦኦኦ በመንገዴ ኦኦኦ በመሄዴ ኦኦኦ እደርሳለሁ ከእቅዴ ይሄን የዘፈን ግጥም ያቀነቀነው ማነው? የዘፈኑ ርእስ ምን የሚል ነው?አልበሙን…
Read 3278 times
Published in
የግጥም ጥግ
ነፃ ምርጫ እንድታካሂዱ ፈቅጄላችኋለሁ፤ ነገር ግን ከታማኝ አገልጋዬ ከሪቻርድ በስተቀር ማንንም እንድትመርጡ አልፈቀድኩላችሁም፡፡ ሔነሪ ሁለተኛው (የእንግሊዝ ንጉስ የነበሩት የአዲስ ቢሾፕ ምርጫን አስመልክቶ የተናገሩት)የአሜሪካ ፕሬዚዳንትም እንኳን አንዳንዴ እርቃናቸውን መቆም አለባቸው፡፡ ቦብ ዳይላን (አሜሪካዊ ዘፋኝና የዘፈን ግጥም ደራሲ)ለፖለቲከኞች ፍቅርም ጥላቻም የለኝም፡፡ ጆን…
Read 2142 times
Published in
የግጥም ጥግ
የ80 ዓመት አዛውንት ለጠቅላላ የጤና ምርመራ (Checkup) ሆስፒታል ይሄዱና ሃኪማቸው “እንዴት ነው ጤንነትዎ?” ሲል ይጠይቃቸዋል፡፡ ሽማግሌውም “በጣም ጤና ነኝ ---እንደውም የ18 ዓመት ኮረዳ አግብቼልህ አርግዛልኛለች----ልጅ ላገኝ ነው --- መታደል ነው አይደል?” ይሉታል - ለሃኪሙ፡፡ ሀኪሙ ነገሩ አልተዋጠለትምና ትንሽ ሲያስብ ከቆየ…
Read 5373 times
Published in
የግጥም ጥግ
ነ.መ. በነገራችን ላይ ማለት፣ ሁሉን ጐራሽ ሀረግ ሆኗል ኑ መቃብር እንለካካ፣ ብሎ መጀመር ይቻላል ኑሮን እንይ ከማለት፣ ሞትን መግለጽ ይቀላል፡፡ በነገራችን ላይ፤ ገዳይ በግፍ ገሎ ሳለ ሟች ይጠየቅ ከተባለ ገና ዕዳችን አላለቀም የባሰም ሌላ ግፍ አለ ከሬሳችን የከበደ፣ ከህሊና የቀለለ!!…
Read 3422 times
Published in
የግጥም ጥግ