የግጥም ጥግ
ዓድዋ ቀኝ እጄድምድምታ ነው እግሩ ያነሳል አቧራመብረቅ ነው ልሳኑ አባቴ ሲያጓራጣቱ የእሳት ላንቃ ነጥሎ ሚመታላይ በላይ ሚከምር አስከሬን በተርታትኩስ ደመ ሞቃት የማያውቅ እርጅናቀልድ አያውቅም በሀገር ጥቁሩ ልበጀግና!ነፍሱን ቤዛ ሰጥቶ ልጁን ያስከበረአጥንቱን ደርድሮ ድንበሩን ያጠረባንዲራ ታቅፎ ሞቱን የጨለጠየነፃነት ሐውልትየእውነት ብራና መንፈሱ…
Read 1912 times
Published in
የግጥም ጥግ
ምንሽን ወድጄ ነው?መተት ይሁት ምትሃት - የነካኝን እንጃወሰድ መለስ አርጎ - በኑሮ መሄጃወዝውዞ ሲጥለኝ - እንደ ደረቅ ቅጠልደጃፍሽ ላይ ጣለኝ - ፍቅር ይሉት በደል!በገዛ ጤናዬ - እብደት አስለምጄ - ቀልብ እንዳጣሁልሽገና መች አወኩኝ............................ምን...ሽ ድል አድርጎኝ - እንደወፈፍኩልሽ!ከለበስሽው ሥጋ - ከሚታየው…
Read 1834 times
Published in
የግጥም ጥግ
አንዴ ስማኝመኖሪያህ ጠፍቶብን እኛመድረሻ ቦታ ስናጣ፤ደማችን ፈሶ ጨቅይቶበዲያብሎስ አፍ ሲጠጣ፤ወንድም ወንድሙን ገሎበደስታ በሚዘልበት፤እናት በልጇ ሀዘንቤት ዘግታ በምትሞትበት፤ረሀብ ቸነፈር ወርዶምድር አለሙ ሲቸገር፤ቀባሪ ያጣ የሰው ነፍስጌታዬ እያለ ሲያማርር፤እንዴት ተቻለህ አንተእንዳላዪ ዞሮ መሄድ፤ካላጣኸው ከሞላልህለምን ጠፋህ አንድ መንገድ፤ኧረ ባክህ አንዴ ስማኝካለህበት ከመንበርህ፤ታምር ስራ ለሀገሬአለ…
Read 1641 times
Published in
የግጥም ጥግ
በአባቴ ደጃፍ ፊት - በዓይኑ ስር ተኝቼምን እንደሆነ እንጃ ...............እንዲያው ብትት ብዬ - ከእንቅልፌ ነቅቼዓይኔን ገለጥ ሳደርግ - ገዝፈሽ ከተራራ ሳገኝሽ በግርማ ..................ከቶ ይህን ተአምር ...........ማን ያምነኛል ብዬ - አፍ አውጥቼ ላውራ?!በፍጥረቴ ሀ ሁ - በዚያ ቅዱስ ጫካ በብርሃን ገላዬ…
Read 1731 times
Published in
የግጥም ጥግ
ስደትከጊዜ ተጣልቶ - እድሜውን ያለፈአፍላ ቁንጅናውን - በቀን ያረገፈስሙን በመስቀል ላይ - ደስ ብሎት የጻፈእኔን መሳይ አለ ....................ጡት እንዳጣ ህፃን - ራሱን ያኮረፈ !--እግር እንዳጣ ሰው - ልቡ እያነከሰለትዳር ሲያስቡት - እየመነኮሰእንደ ገብስ ዛላ - ከአንገት አጎንብሶእንደ ቁስለኛ ወታደር ...........እድሉን…
Read 1571 times
Published in
የግጥም ጥግ
ነጠላ ዜማዬበመከራ ዘመን - እየከዳኝ እግሬ ደርሶ ሲያዳልጠኝ - ገና ከጅማሬላልወድቅ ስውተረተር - በጤና ሰክሬ በመሄጃው መንገድ - መመለስ ጀምሬእጄ ነፋስ አቅፎ - እብቅ እየዘራገለባ እያነፈስኩ ........................ድፍርስ ህልሜን ሁሉ - ጨምቄ ሳጠራእቴ እንደ ብሂሉ - ልቤ ተስፋ ጸንሶያለ ቀን ቆጠራ…
Read 1648 times
Published in
የግጥም ጥግ