ነፃ አስተያየት
የያኔውን የስልጣኔ ባህል የምናፈቅር፣ የያኔዎቹን የስልጣኔ ጀግኖች የምናከብር ከሆነ፣ ያወረሱንን ነገር የሙጢኝ ይዘን መቀመጥ ሳይሆን፣ በአርአያነታቸው ተነቃቅተን፣ የእውቀትና የፈጠራ ባህላቸውን በመከተል ገና ድሮ ድሮ፣ ከሸክላ ቴክኖሎጂ በተጨማሪ የብረትና የፕላስቲክ ቴክኖሎጂ መፈልሰፍ፣ ከጠላና ጠጅ አልፈን የወይን ጠጅና የቢራ ፋብሪካ መፍጠር በቻልን…
Read 4506 times
Published in
ነፃ አስተያየት
*የትኛውም ፓርቲ ሥልጣን ቢይዝ፣ የመንግስት ቢዝነስ ትርፋማ አይሆንም *ፕሮጀክቶቹ፣ ቢፋጠኑ፣ ቢሳኩ፣ ቢያተርፉ... ወደ ሃላፊዎቹ ኪስ የሚገባ ትርፍ የለም *ፕሮጀክቶቹ ቢጓተቱ፣ ቢሰናከሉ፣ ቢከስሩ... ከሃላፊዎቹ ኪስ ውስጥ የሚጎድል ነገር የለም የስኳር ምርትን ለማሳደግ የወጡ የመንግስት እቅዶች፣ ከአንድ ወንዝ የተቀዱ ስለሆኑ፣ ብዙ ነገራቸው…
Read 4410 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Saturday, 20 December 2014 12:14
10 ቢሊዮን ብር በከንቱ ለባከነበት “የነፋስ ተርባይኖች” ቅሌት፣ ተጠያቂው ማን ነው?
Written by ዩሃንስ ሰ.
“ለነፋስ ተርባይኖች” ግዢ በሚል ሰበብ በየአመቱ እንደዘበት የሚባክነው የቢሊዮን ብሮች ሃብት ሲታይ፣ በእርግጥም በኢትዮጵያ ታሪክ አቻ የማይገኝለት ቅሌት ነው ማለት ይቻላል። በየትኛውም አገር ቢሆን፣ በበለፀጉት አገራትም ጭምር፣ ከፍተኛ ሃብት በከንቱ እንዲባክን ማድረግ አሳፋሪ ተግባር ነው። አብዛኛው ህዝብ ችግረኛ በሆነባት፣ ሩብ…
Read 8881 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ቅዳሜ ምሽት ነው አራት ሰዓት ገደማ፡፡ አልጋዬ ላይ ጋደም ብዬ “አንድ ለእናቱ” የሆነውን የቴሌቪዥን ጣቢያ እየተመለከትኩ ነው- የቀድሞውን ኢቴቪን የአሁኑን ኢቢሲን፡፡ ብዙውን ጊዜ ጣቢያውን የመመልከት ፍላጎቱ የለኝም፡፡ በፊት በፊት ቢያንስ ዜና እና የመዝናኛ ፕሮግራሞችን አልፎ አልፎም ቢሆን እመለከት ነበር፡፡ በኋላ…
Read 5921 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የአውሮፓና የአሜሪካ ምሁራን የኢትዮጵያን ታሪክ በትክክል ሊፅፉ እንደማይችሉ ይገልፃሉ ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም። ለምን? ብዙዎቹ ምዕራባዊያን ስለኢትዮጵያ ሲፅፉ፣ በቋንቋና በብሔረሰብ ወይም በሃይማኖትና በባህል ልዩነት እና ግጭት ላይ ያተኩራሉ ብለው የሚያምኑት ፕ/ር መስፍን፣ ብዙዎቹ ኢትዮጵያውያን የታሪክ ፀሐፊዎችም የአውሮፓውያን ግርፍ ናቸው በማለት ያጣጥሏቸዋል።…
Read 6434 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ጥያቄው ምላሽ ባያገኝም ሊሰነዘር ግድ ነው፡፡ እርግጥ ነው ይህንን በመቆጣጠር ዜጎች የሚገባቸውን አገልግሎት ያለ አድልዎና ያለ እንግልት እንዲያገኙ እንዲያደርጉ ኃላፊነት የተሰጣቸው አካላት አሉ፡፡ መልካም! ታዲያ እነሱ የት ሄደው ነው ይሄ ሁሉ የገንዘብ፣ የመብትና የጊዜ መበዝበዝ የተንሰራፋው?! ከእለታት በአንዱ ቀን እዚሁ…
Read 2263 times
Published in
ነፃ አስተያየት