ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮጵያዊው የፍልስፍና ፕሮፌሰሩ ምን ይላሉ? • ጠ/ሚኒስትር ዐቢይን ከፕሌቶ « ፈላስፋው ንጉስ» ጋር ያመሳስሉታል • ግዴታውንና መብቱን የማያውቅን ዜጋ ነጻ ነው ማለት አይቻልም በፍልስፍና ሁለተኛና ሦስተኛ ድግሪያቸውን ከራሽያው ሞስኮ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ያገኙትና በተመረቁበት ዩኒቨርሲቲ ማስተማር የጀመሩት ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር አንጌሳ ዱጋ…
Rate this item
(8 votes)
 “-አማራው ፈላጭ ቆራጭ የሆነበት ስርአት ቢመጣ፣ እኔ ራሴ አምርሬ እታገለዋለሁ፡፡ ይሄ ትውልድ የነቃ ነው፡፡ አካሄዳችን የሰለጠነ የብሔርተኝነት ንቅናቄ ነው፡፡ ሃገር ለማፍረስ አልተደራጀንም፡፡--” ጋዜጠኛና አክቲቪስት ሙሉቀን ተስፋው ይባላል፡፡ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በሶሻል ሳይኮሎጂ ሁለተኛ ዲግሪውን አግኝቷል፡፡ “የቀለም ቀንድ” ጋዜጣ ባለቤት የነበረው ሙሉቀን፤…
Rate this item
(5 votes)
• ረጅም የሽግግር ጊዜ ያስፈልገናል፤ የተጣደፈ ምርጫ አያስፈልግም • የመንግስት መንግስታዊ መብት በድርጅቶች ሊነጠቅ አይገባም • ዲሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ ፈታኝ እንደሚሆንብን እገምታለሁ • ለውጡ የጥገናም የአብዮትም ባህሪ ያለው ሂደት ነው አንጋፋው የኢህዴን (ኋላ ብአዴን) መሥራችና አመራር የነበሩት አቶ ያሬድ ጥበቡ፤…
Rate this item
(7 votes)
• አለዚያ፣ ህግና ስርዓት፣ ለጉልበት ወይ ለትርምስ ተሸንፎ ማጣፊያው ያጥረናል። • “የሕዝቡ ጥያቄ ስላልተደመጠ ነው” ብሎ ያሳብባል አንዱ ምሁር። (ጥፋትና ጭካኔን የሚያስውብተዓምረኛ እውቀት የያዘይመስል።) • “መንግስት ፈጣን ምላሽ ስላልሰጠ ነው” ይላል አንደኛው ፀሐፊ ። (ክፋትንና ምቀኝነትን የሚያቆነጅ ልዩ አስማት ያገኘ…
Rate this item
(14 votes)
 • የህወኃት ጉባኤ ዋና አጀንዳ፤ የፖለቲካ ሪፎርም አጀንዳ ነው መሆን ያለበት • ”ህወኃት እና የትግራይ ህዝብ አንድ ነው” ማለት የትግራይን ህዝብ ማሳነስ ነው • በለውጡ ጥቅማቸው የተነካባቸው፣ በህዝቡ ስጋት ላይ ቤንዚን ያርከፈክፋሉ • ወጣቱ ህወሓትን ሪፎርም አድርጎ የለውጡ አካል ለማድረግ…
Rate this item
(13 votes)
• ጣታችንን በትግራይ ሕዝብ ላይ እንዳንቀስር ኢትዮጵያዊነታችን ያቅበናል • በሕግ የበላይነት መተዳደር አልቻልንም እያልን ሕግን መጣስ የለብንም • የድጋፍ ሰልፎቹ፣ ሕዝቡ ለዴሞክራሲ ቀናዒ እንደኾነ ያመለክታሉ ዳኛቸው አሰፋ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና አመራራቸው፤ከዚህ ቀደም ለአቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ (የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር)፣…