ነፃ አስተያየት

Rate this item
(10 votes)
 ምቹ ተፈጥሮ እያላት ምግብ የሚታደልባት አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት · ቦትስዋና 90 በመቶ መሬቷ በረሃማ ነው፤ ግን ራሳቸውን ይቀልባሉ · ደቡብ አፍሪካ በድርቅ ተጠቂ ብትሆንም የተትረፈረፈ ምርት አምራች ናት ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ በርሄ (የምጣኔ ሃብት ምሁር) ለምንድን ነው ድርቅ የሚያስከትለውን አደጋ…
Rate this item
(1 Vote)
 - ‹‹የመጀመሪያ አጀንዳችሁን ለፓርላማው ፅ/ቤት አስገቡ” - ገዥው ፓርቲ - “አደራዳሪያችንን ሳናውቅ አጀንዳ አናቀርብም፣” - ተቃዋሚዎች - “ሁሉም ፓርቲ በእጣ፣ በዙር ያደራድር” - ገዥው ፓርቲ - “ገለልተኛ አካል ያደራድረን” - ተቃዋሚዎች - ሚዲያዎች በመግለጫ ብቻ እንዲስተናገዱ ሃሳብ ቀርቧል ገዥው ፓርቲና…
Rate this item
(7 votes)
 · ቤተሰብ … ት/ቤት … መንግስት .. ሱሰኛ ህፃናት መታደግ አለባቸው · ት/ቤቶች ለህፃናት በሱስ መለከፍ ትልቅ አስተዋፅኦ አላቸው ሱስ አስያዥ ለሆኑ የተለያዩ ነገሮችና እፆች ተጋላጭ የሆኑ ህፃናት ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱንና፤ ጉዳዩ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ አንድ ጥናት…
Rate this item
(10 votes)
ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ“እና - እንደኔና እንዳንቺው የውበት ዐይኑ የታወረ፣እግረ ኅሊናው የከረረ፤ባሕረ ሐሳቡን ያልታደለ፣የውበት ዐይኑ የሰለለ፣ሰማይ ጨለማ ነው እንጂ አበባ እኮ አይደለም አለ፡፡ያልታደለ፤…” (“እሳት ወይ አበባ”)“እና - እንደኔና እንዳንቺው የውበት ዐይኑ የታወረ፣እግረ ኅሊናው የከረረ፤ባሕረ ሐሳቡን ያልታደለ፣የውበት ዐይኑ የሰለለ፣ሰማይ ጨለማ ነው እንጂ…
Rate this item
(3 votes)
*ከጎንደር ለተፈናቀሉ የትግራይ ተወላጆች ተጠያቂው ኢህአዴግ ነው*እኛ ስንመረጥ “ኤፈርት”ን የፓርቲ ሳይሆን የህዝብ እናደርገዋለን*ከህወሓት የተሻለ የሰለጠነ ፖለቲካ ማራመድ እንፈልጋለን*ለወልቃይት ችግር የመጨረሻው አማራጭ ህዝበ ውሳኔ ነው የ”መድረክ” ግንባር መስራች የሆነው “አረና ትግራይ ለፍትህና ለሉአላዊነት” ፓርቲ ባለፈው ቅዳሜና እሁድ አራተኛ ጠቅላላ ጉባኤውንያካሄደ ሲሆን…
Rate this item
(5 votes)
የፖለቲካ ድርድር እንዲካሄድ ሲጠይቁ ከነበሩ ፖለቲከኞች አንዱ አቶ ልደቱ አያሌው ናቸው። በድርድሩ አስፈላጊነትና ሊያስገኝ የሚገባው ውጤት፣ የፓርቲዎች በአንድነት ለድርድር መቅረብና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ በአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ለቀረበላቸው ጥያቄዎች አቶ ልደቱ ተከታዩን ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ • በድርድሩ የኢህአዴግን ጥልቅ…