ነፃ አስተያየት
የአገራችን የፖለቲካ ምህዳር ለተቃዋሚዎች (እኔ “አማራጭ የፖለቲካ ሀይሎች” ማለቱን እመርጣለሁ) ፈታኝ እየሆነ መምጣቱን ብዙዎች ይስማማሉ። አማራጭ ኃይሎቹ በተለያዩ መድረኮች ምህዳሩ እንዲሰፋ ገዥውን ፓርቲ ሲማጸኑ ቆይተዋል፤ በምህዳሩ መጥበብ ሳቢያ ሊከተሉ የሚችሉ ችግሮችን በመጥቀስም ጭምር። እንደ ብዙዎቹ እምነት፣ ገዥው ፓርቲ ለረጅም ጊዜያት…
Read 1457 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ኢህአዴግና የሚመራው መንግስት፣ የተጠያቂነት ስርዓትን ፈጥሮ፣ ችግሮችን በዘላቂነት ከመፍታት ይልቅ ህዝባዊ ጥያቄዎች ወይም የውስጥ ልዩነቶች ሲነሱ፣ «ጊዜ ስጡን» አይነት መግለጫዎችን ሲያወጣ ቆይቶአል፤ አሁንም ይህንኑ ልምዱን ቀጥሎበታል፡፡ ባለፉት 25 ዓመታት እራሱን ወይም የተወሰነ ክፍሉን የሚኮንንባቸው እንደ መበስበስ፣ ተደራጅ፣ ስልጣንን የግል ኑሮ…
Read 2901 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ተቃዋሚዎች ከመንግስት ጋር ምን ለመደራደር ይሻሉ? “ሀሳቦች አዕምሮን ከአዕምሮ የሚያገናኙ ድልድዮች ናቸው” በሀገሪቱ የተፈጠሩ ተቃውሞና ግጭቶችን ተከትሎ አንጋፋዎቹ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከገዥው ፓርቲ ጋር የድርድርና ውይይት መድረክ እንዲዘጋጅላቸው በተደጋጋሚ መወትወታቸው አይዘነጋም፡፡ የመጀመሪያው የድርድርና የውይይት መድረክም ባለፈው ረቡዕ በፓርላማ ተካሂዷል። አንዳንድ ተቃዋሚ…
Read 1289 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የዘንድሮው የአሜሪካ ምርጫ፣ ከቀድሞዎቹ ጋር ሲነፃፀር፣ “በጣም የወረደ ነው” ቢባልም፣ ከሌሎች አገራት ምርጫ ጋር ሲነፃፀር ግን፣... ግሩም ትንግርት ነበር። ያልሰከረ ጤናማ ሰው፣... የአሜሪካን ምርጫ አይቶ፣... ከመደመምና ከመቅናት ‘አይድንም’። በአሜሪካ ፖለቲካ ባይቀና... በጣም በጣም ይገርማል።የሆነ ሆኖ፣ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን፣ ለሁለት ዓመታት…
Read 1302 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የተለያዩ ፍላጎቶችና አመለካከቶችን ለማስተናገድ የሚፈቅዱ ህጎችና አሰራሮችን መቅረጽ ሳይቻል በመቅረቱ በንጉሱም ሆነ በደርግ አገዛዝ ብዙ ተቃውሞዎች ተቀስቅሰው እንደነበር ይታወሳል። ተቃውሞዎቹን ተከትሎ የተነሱ ግጭቶችም መጠነ ሰፊ የህይወት መስዋእትነት አስከፍለውናል፡፡ የመስዋዕትነቶቹ ዋነኛ ምክንያት የህዝቦች ድምጽ የሚደመጥበት የፖለቲካ ስርዓትን በሚፈልጉ ወገኖችና ስልጣንን በብቸኝነት…
Read 3177 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ፤”የሰላም እና የእርቅ ሀገራዊ የምክክር መድረክ”፤ በአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚሽን አዳራሽ፣ ባለፈው ማክሰኞና ረቡዕተካሂዷል፡፡ በዚህ መድረክ ላይ የተለያዩ የሃይማኖት መሪዎች፣ባለፈው ዓመት የተቀሰቀሰውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ፣የተከሰተውን የዜጎች ህልፈትናየንብረት ውድመት እንዲሁም በህዝቦች መካከል የተፈጠረውን መቃቃር በማስታወስ፣አገራዊ አንድነቱንም ሆነ ህዝባዊ ትስስሩን…
Read 3043 times
Published in
ነፃ አስተያየት