ነፃ አስተያየት

Rate this item
(7 votes)
የተገባደደው 2008 ዓ.ም ለሀያ አምስት አመታት በዘለቀው የኢህአዴግ አገዛዝ የታሪክ ማህደር ውስጥ የሚመዘገበው ‹‹ነጃሳ አመት›› ተብሎ ነው፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ ኢህአዴግ ስልጣን ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ እንደ ዘንድሮው ከትግራይ እስከ ኦሮሚያ፣ ከአማራ እስከ ደቡብ ክልል በተቀጣጠለና ደም ባፋሰሰ ህዝባዊ ቁጣና…
Rate this item
(0 votes)
“ግጭቱ ይበርዳል፤ ያልፋል የሚል ተስፋ አለኝ”የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፣እንደ ወትሮው ሁሉ በወቅታዊ የአገሪቱ ችግሮችና መፍትሄው ዙሪያ አንጋፋ ፖለቲከኞችን፣ ምሁራንን፣የሃይማኖት መሪዎችንና የአገር ሽማግሌዎችን አነጋግሯል፡፡ የውይይት መድረኩ ዓላማ፣በወቅታዊ የፖለቲካ ችግሮች ዙሪያ ሃሳቦችን በማንሸራሸር መፍትሄ ማፈላለግና መጠቆም ነው፡፡ እግረ-መንገዱንም እርስበርስ እንድንማማር ዕድል…
Rate this item
(10 votes)
ለወቅታዊው ሀገራዊ ችግር የተሰነዘረ ግላዊ የመፍትሄ ሀሳብ)በአዲስ አበባ ማስፋፊያ ማስተር ፕላን ሰበብ በኦሮምያ ክልል ህዝባዊ አመጽ ከተነሳበት ጊዜ አንስቶ ሀገራችን ሰላም አጥታለች፤ በሰላም ነግቶ የሚመሽባት ሀገር መሆንዋ ቀርቶ፣ ወጣቶች ሲነጋ ወጥተው ሲመሽ የማይገቡባት ሀገር ሆናለች፡፡ በኦሮምያ አንድ ያለው የህዝብ ተቃውሞ፣…
Rate this item
(4 votes)
“ነፃነት ብርቅ ነው፤ ዲሞክራሲ ሰማይ ነው” ዛሬ በምጥ ላይ ስለጣደን የጎሳ ፖለቲካ፤አያሌ ፀሐፍት ብዕር መዝዘዋል፡፡ ገጣሚያን ስንኝ አዋድደዋል፣ ዜመኞች አቀንቅነዋል፡፡ ሀገር አደጋ ላይ እንዳትወድቅ፣ ልዩነታችን አንድነታችንን እንዳይውጥ፣እኛም የዜግነታችንን እንዳቅሚቲ አበርክተናል፡፡ ግና ብዙ አልተደማመጥንም፡፡ በሀሳብ የማያምኑ ሁሉ፤ ድልን የሚለኩት በብረት ነውና…
Rate this item
(2 votes)
· ለአገር ሲባል ከእልህ መውጣት አለብን· ከእርቅ በፊት ደም መፋሰሱን ማቆም አለብን· ማንም ኢትዮጵያዊ መሞት የለበትም· ምሁራን አማራጮችን ማሳየት አለባቸውየአለም እርቅና ሰላም ግብረ ሰናይ ድርጅት እንዴት ተመሰረተ?ከተመሰረተ ረጅም ጊዜ ሆኖታል፡፡ የዛሬ 17 ዓመት ነው ድርጅቱ የተመሰረተው፡፡ ከመስራቾቹ ብዙዎቹ ዛሬ በህይወት…
Monday, 29 August 2016 10:21

ዳግማዊ ኦሮማይ

Written by
Rate this item
(7 votes)
ኢህአዴግ ሕገ መንግሥት አርቅቆ ቢነሣም ሕገ መንግሥታዊነትን አላሰፈነም የሕዝብ ብሶት ሲያይል ሽንገላና ጊዜያዊ መፍትሔዎች ቀልቡን አይስቡትም በሥርዓቱ በመሾምና ንብረት በማግበስበስ መካከል እምብዛም ልዩነት የለም ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ለበዓሉ ግርማ ሞት ምክንያት የኾነው፣ ‹‹ኦሮማይ›› በሚል ርእስ የጻፈው መጽሐፍ እንደ ኾነ ይታወቃል፡፡…