ነፃ አስተያየት

Rate this item
(11 votes)
 • ይሄ ‘ቁጥር’፣ ፈፅሞ እውነት ሊሆን አይችልም - ከውጭ አገር፣ 9 . ሚ ሰራተኞችን ካላመጣን በቀር ።• ‘ቁጥሩ’፣ ከኢትዮጵያ ከተሞች አቅም በላይ ነው ። የመስራት አቅም ያለው ከተሜ፣ 9 ሚሊዮን አይደርስም“እንግዲህ ነገሩን ከሥሩ እንጀምረው፡፡ የመንግስት ባለስልጣንና ተራ ሰራተኛው፣ የጎዳና ነጋዴውና…
Rate this item
(3 votes)
መግቢያ ባሳለፍነው ዓመት ነሀሴ ወር በባህርዳር የተካሄደው የኢህአዴግ ምክር ቤት ካሳለፋቸው ውሳኔዎች ዋነኛው የመልካም አስተዳደር ጉዳይ ነበር፡፡ ከዚያ በኋላ ባሉ ተከታታይ መድረኮችም ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ሲወያዩና ህዝብን ሲያወያዩ ቆይተዋል፡፡ ከሰሞኑ ደግሞ መልካም አስተዳደር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ እንዴት ሊሰፍን ይችላል…
Rate this item
(5 votes)
ከአራቱ ዋና ዋና እቅዶች መካከል፣ አንዱ በከፊል ተሳክቷል።የመንገድ፣ የባቡር፣ የኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ...ሦስቱ አልተሳኩም። እንዲያውም፣ አሳሳቢ ናቸው ተብለዋል - ትናንት በፓርላማ በፀደቀው አዲሱ የአምስት አመት እቅድ።የኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት፣ ‘ንቅንቅ’ አለማለቱና የስራ እድል አለመፍጠሩ‘አነስተኛና ጥቃቅን’፣ ብዙ ቢወራለትም፣ ጥቃቅን እድገት አለማሳየቱኤክስፖርት መደንዘዙና የውጭ ምንዛሬ…
Tuesday, 29 December 2015 07:16

“በለውጥ ጎዳና ላይ ያለ ተቋም

Written by
Rate this item
(4 votes)
ታህሳስ 2 ቀን 2008 ዓ.ም ባወጣው አዲስ አድማስ፤ “የመንግስት ብክነት በቢሊዮንና በሚሊዮን…” በሚል ርዕስ ስር ስለ ሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል የቀረበው ዘገባ የተሳሳተና ወቅታዊነቱን ያልጠበቀ በመሆኑ ተከታዩ ምላሽ ተሰጥቷል፡፡ ይህ አንጋፋ የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል፤ በ1961 ዓ.ም ሲቋቋም…
Saturday, 19 December 2015 11:49

“የተረገመ አዙሪት”

Written by
Rate this item
(8 votes)
ሰላማዊ ተቃውሞ፣ ከፖሊስ ጋር ግጭት፣ ከዚያ ረብሻና እስር፣ ቃጠሎና ግድያ... ከዚህ አሳዛኝ የጥፋት ሰንሰለት መላቀቅ ያቃተን፤ መውጫ የሌለው አዙሪት የሆነብን ለምንድነው?እንዲህ አይነት ቀውስ በተፈጠረ ቁጥር፤ መንግስት እየደጋገመ የሚናገረው ነገር አለ። ቅሬታዎችን ማቅረብ፣ ተቃውሞን በሰላም መግለፅ፣ ተፈጥሯዊ መብት ነው ይላል -…
Rate this item
(11 votes)
• የመንግስት ኤሌክትሪክ፡ በአመት ከ6 ቢ. ብር በላይ ያከስረናል• የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል፤ የ5 ሚሊዮን ብር ‘አስደናቂ ድራማ’የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት፣ እንደ ኡጋንዳ ቢሻሻል፣... በአመት 6 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ ሃብት መፍጠር ይቻል ነበር ይላል፣ የአለም ባንክ ያወጣው አዲስ ሪፖርት። እንደ ጋና…