ነፃ አስተያየት

Rate this item
(9 votes)
ሃገሪቱን ለ5 አመት የሚመራ መንግስት ሰሞኑን ተመስርቷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የተሠየሙት አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝም የካቢኔ አባላትን መርጠው ሹመታቸውን በፓርላማው አስፀድቀዋል፡፡ በዘንድሮው የመንግስት ምስረታ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የመዋቅር ሽግሽግ በስፋት ተከናውኗል፡፡ 12 ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የመዋቅር ማሻሻያ ተደርጐባቸው፤ ግማሾቹ ሁለት ቦታ…
Rate this item
(15 votes)
 የፕሬዝዳንት አድማሱ ጸጋዬ ገጽታ፣ ከኹለት ትረካዎች አንጻር ሲፈተሽካለፈው የቀጠለከአዘጋጁባለፈው ሳምንት ዶ/ር ዳኛቸው በጽሁፋቸው በአራት የተከፈሉ ርዕሰ ጉዳዮችን እንደሚዳስሱ ቢጠቁሙም በቦታ ጥበት የተነሳ ያወጣነው ሁለቱን ብቻ ነበር፡፡ ለማስታወስ ያህልም አንደኛው፡- ስለ ዩኒቨርስቲ አጠር ያለ መሠረታዊ ሐሳብ እና የአካዳሚያዊ ነጻነት መርሖዎች ሲሆን…
Rate this item
(10 votes)
“በአመራር ችግር ከ200 በላይ መምህራን ለቀዋል;የተሳሳተ ገፅታ ለመፍጠር የሚደረግ ጥረት ነው”ባለ 10 ገጽ አቤቱታ ለትምህርት ሚኒስትሩ ቀርቧል ሰሞኑን በኢሜይል የደረሰን ደብዳቤ “ግልፅ አቤቱታ - ይድረስ ለክቡር የትምህርት ሚኒስትር አቶ ሽፈራው ሽጉጤ” ይላል፡፡ አቤቱታ አቅራቢዎች፤“የዲላ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክና አስተዳደር ሰራተኞች” መሆናቸውን ጠቁመዋል፡፡…
Rate this item
(15 votes)
በዚህ ጽሑፍ የማነሣቸው ርእሰ ጉዳዮች በአራት የተከፈሉ ናቸው፡፡ አንደኛው፡- ስለ ዩኒቨርስቲ አጠር ያለ መሠረታዊ ሐሳብ እና የአካዳሚያዊ ነጻነት መርሖዎች፤ ኹለተኛ፡- የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመንግሥት መዳፍ ሥር ስለ መውደቅ፤ ሦስተኛው፡- የፕሬዝዳንት ዶ/ር አድማሱ ጸጋዬን ገጸ ሰብእና (persona) በኹለት ወጎች ሥር ማብራራት…
Saturday, 19 September 2015 09:02

የታሪክ ባህሪያትና ዓላማ

Written by
Rate this item
(10 votes)
(በፕ/ር መስፍን “አዳፍኔ” መነሻነት በአማርኛ ቋንቋ ከሚጽፉ እጅግ ጥቂት ኢትዮጵያዊያን ምሁራን መካከል አንጋፋው ምሁር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም አንዱ ናቸው፡፡ ፕሮፌሰሩ በሚጽፏቸው በሳል ጽሁፎችና በሚያነሷቸው አዳዲስ ጉዳዮች የምሁርነትን ልክ አሳይተውናል ብል ያጋነንኩ አይመስለኝም፡፡ በተለይ ባለፉት አስር ዓመታት በየሁለት አመቱ ልዩነት ማለት…
Rate this item
(3 votes)
አሮጌ ብለን የምንሸኘው የ2007 ዓ.ም በርካታ አነጋጋሪ፣ አሳዛኝና አስደሳች ክስተቶችን አስተናግዷል፡፡ ጥቂቶቹን እንቃኛቸው፡፡“ሃና ላላንጐ…”በአመቱ ብዙ ኢትዮጵያውንን ካሳዘኑ አነጋጋሪ ጉዳዮች መካከል አንዱ፣ የ16 ዓመቱ ወጣት ሃና ላላንጎ ላይ የተፈፀመው ዘግናኝ ጥቃት ነው፡፡ የ10ኛ ክፍል ተማሪ የነበረችው ሃና፣ በአምስት ወጣቶች ተደፍራ ህይወቷ…