ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
እንደ ሀገር ካሰብን፤ እኛ ኢትዮጵያውያን ወገብ የሚፈትሽ ከባድ ሥራ ከፊታችን ተደቅኖብናል፡፡ ዓለም፤ እንደ ሀገር መፃኢ ጊዜያችንን እንዴት ቅርጽ እንደምናስይዘው ለማየት በአንክሮ ይከታተለናል። ‹‹ኢትዮጵያውያን ወደ ጥንቱ እንቅልፍና ቅዠታቸው፤ ሁከትና ጦርነታቸው ይመለሱ ይሆን?›› እያለ ይጠይቃል፡፡ ‹‹ወይስ ተስፋ ሰጪ አያያዛቸውን ውል አስይዘው አዲስ…
Rate this item
(4 votes)
የተሳሳተና ጎጂ አስተሳሰብ መያዛቸው ነው ችግሩ ለግንቦቱ ምርጫ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በተካሄደው ክርክር ላይ የተሳተፉ ሶስት ፓርቲዎች፣ ተመሳሳይ ሃሳቦችን እንዳቀረቡ የሚገልፅ ነበር የዛሬ ሁለት ሳምንት ፅሁፌ። ምን ያህል ተቀራራቢ እንደሆኑ ለማሳየትም፣ ከተከራካሪዎቹ አንደበት በምሳሌነት ጥቂት አባባሎችን ጠቅሻለሁ። ግን ለወቀሳ አልነበረም።…
Rate this item
(9 votes)
የቲያትር ቤቱ አርቲስቶች 66 ስደተኞችን ከኬንያ ወህኒ ቤት አስፈቱ ባለ 52 ክፍል ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ እያዘጋጁ ነው ዝግጅቱ ሳይጀመር ከግማሽ ሚሊዬን ብር በላይ ፈጅቷል በኬንያና ጅቡቲ በስደት ላይ የዳሰሳ ጥናት ተሠርቷል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር፤በኬንያና ጅቡቲ ባለሙያዎችን በማሰማራት በህገወጥ ስደት ዙሪያ…
Rate this item
(4 votes)
“የዛምቢያን ባህል ሳልረሳ የፖላንድን ባህል ተምሬአለሁ”በትውልድ ዛምቢያዊ የሆኑት ፕሮፌሰር ኪለን ሙንያማ፤ የፖላንድ የፓርላማ አባል ሲሆኑ በተለያዩ ጊዜያት በፖላንድ በተካሄዱ ምርጫዎች ተወዳድረው በከፍተኛ ድምፅ በማሸነፍ ለመመረጥ በቅተዋል፡፡ የዩኒቨርስቲ ትምህርታቸውን እዚያው ፖላንድ የተከታተሉ ሲሆን በኢኮኖሚክስ የማስትሬትና የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ከፐዝናን ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ኢኮኖሚክስ…
Rate this item
(8 votes)
ካለፈው የቀጠለ ባለፈው እትም የጽሑፌ ክፍል፣ ዴሞክራሲ እና ነጻነት ለመጎናጸፍ ይበጃሉ የሚባሉት ተቋማትን ገዥው ግንባር ኢሕአዴግ እንደምን መንፈሳቸውን ቀይሮ የራሱ የፖለቲካ መገልገያ እንዳደረጋቸው፤ የምርጫ ሥርዐቱን በምሳሌነት በማንሣት ለማብራራት ሞክሬአለኹ፡፡ እንደ ፓርላማ፣ የፍትሕና የሚዲያ፣ የመድበለ ፓርቲና የምርጫ ሥርዐት ማስፈጸሚያ ተቋማት በአገዛዙ…
Rate this item
(5 votes)
ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ከሦስት ዐሥርት ዓመታት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ በሚሌኒየሙ መባቻ ወደ አገራቸው ተመልሰው ላለፉት ሰባት ዓመታት በማስተማር ሥራ ላይ ቆይተዋል፡፡ ምሁሩ በዋናነት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር ቢኾኑም በሕግ ፋክልቲ፣ በሴንተር ፎር ሂዩማን ራይትስ፣ በኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም፣ በአምስት…