ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
ነፃ ፕሬስ ተወልዶ አድጎበታል ከተባለችው የዴሞክራሲ ሀገር ጀምሮ ትከሻ - ለትከሻ ሲገፋፉመ ካብ - ለካብ ሲተያዩም መቶ አመታትን ያህል ቆጥረዋል፤ መንግስትና ፕሬስ፡፡ እኛ ሀገር ደግሞ አቧራ ለብሳ፣ አመድ ተንተርሳ ከኖረችበት መቃብር ውስጥ ብቅ ብትልም፣ ለሃያ ዓመታት ያህል እድሜ ብትቆጥርም፣ ዛሬም…
Rate this item
(17 votes)
አዲሱ የበጀት ዝርዝር ስለ ሠራተኞች ደሞዝ የሚለው ነገር አለ ከፍተኛ የደሞዝ ጭማሪ ይኖራል። የግድ ነው። ለምን? ሶስት ምክንያቶች አሉ።ለመጪው ዓመት የተመደበው የደሞዝ በጀት(ከነመጠባበቂያው)፣ ከዘንድሮው በ66% ይበልጣልበጀቱና መጠባበቂያው ከ11.5 ቢ ብር ወደ 19.1 ቢ ብር እንዲጨምር ተደርጓል (የ7.6 ቢ ብር ጭማሪ)ጊዜው…
Rate this item
(1 Vote)
በጋምቤላ ክልል የምትገኛው ፓጋግ የገጠር ቀበሌ፤ የዛሬን አያድርገውና የኮንትሮባንድ ንግድ የሚጧጧፍባት፤ ዶላር ከፓውንድ የሚመነዘርባት፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃ የሚቸበቸብባት የድንበር ከተማ ነበረች፡፡ ዛሬ ግን የመከራና የስደት መናሃሪያ ሆናለች፡፡ የደቡብ ሱዳናዊያን ስደተኞችም ወደ ኢትዮጵያ ከሚገቡባቸው አምስት የድንበር አካባቢዎች አንዷ የፓጋግ መንደር ናት፡፡ በደቡብ…
Rate this item
(2 votes)
በሥልጣኔ በተራመዱት አገራት፣ ትልቁ የፖለቲካ መከራከሪያ ምን መሰላችሁ? “የመንግስት በጀት” ነው። ታስታውሱ እንደሆነ፤ ከአመት በፊት በርካታ የአሜሪካ የመንግስት መሥሪያ ቤቶች በበጀት ክርክር ሳቢያ ለሳምንታት ያህል ተዘግተው ቆይተዋል፡፡ የተፎካካሪ ፓርቲዎች የበጀት ክርክር መቼም ቢሆን አያባራም፡፡ የእንግሊዝ ፓርላማ አብዛኛውን ጊዜ የሚሟሟቀው በበጀት…
Rate this item
(1 Vote)
አራት ሺህ ገደማ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች እርዳታ አግኝተዋል ሙሉ አህመድ ትባላለች፡፡ የ15 ዓመት ታዳጊ ናት፡፡ የት እንደተወለደች አታውቅም፡፡ ራሷን ያገኘችው አዲስ አበባ ውስጥ ነው፡፡ ከዚያም እንደ እናት ልጅ የምታያት ዘመዷ ቤት ውስጥ ነበር የምትኖረው፡፡ “ዘመዴ የምትሄድበት ሁሉ ይዛኝ ትሄድ ነበር፤…
Rate this item
(0 votes)
አራት ሺህ ገደማ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች እርዳታ አግኝተዋል ሙሉ አህመድ ትባላለች፡፡ የ15 ዓመት ታዳጊ ናት፡፡ የት እንደተወለደች አታውቅም፡፡ ራሷን ያገኘችው አዲስ አበባ ውስጥ ነው፡፡ ከዚያም እንደ እናት ልጅ የምታያት ዘመዷ ቤት ውስጥ ነበር የምትኖረው፡፡ “ዘመዴ የምትሄድበት ሁሉ ይዛኝ ትሄድ ነበር፤…