ነፃ አስተያየት

Sunday, 29 October 2017 00:00

የጦቢያ ኋላ ቀር ፓለቲካ!

Written by
Rate this item
(4 votes)
የሚፈለገውና የማይፈለገው ምንድነው? በአሁኑ ወቅት ብዙ የሚያስገርሙና የሚያስደነግጡ ነገሮችን እናያለን እንሰማለን። ይህም ባልተማሩም፣ በመማር ላይ ባሉም፣ በተማሩም፣ በሐሳብ አመንጭዎችም፣ በሐሳብ አንሸራሻሪዎችም፣ በሐሳብ አራማጆችም፣ አራጋቢዎችም ...የማየው ስህተት የሚመስል ክስተት ነው። ወዳጆቼን እንዳላስቆጣ ነገሩን በቅድሚያ በውጭ ምሳሌ ላቅርበው።በአሜሪካ በርካታ የፖለቲካ ፖርቲዎች ሲኖሩ፣…
Rate this item
(2 votes)
• የኤሌክትሮኒክስ ሚዲያዎች ግጭት በሚያባብሱ ዘገባዎች ተወቅሰዋል• ሚዲያዎች የህዝብን የመረጃ ጥማትና ፍላጎት እያረኩ አይደለም• ለህብረተሰቡ የዜና ምንጭ እየሆነ ያለው ማህበራዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ዘርአይ አስገዶም፣ ባለፈው ረቡዕ ጥቅምት 15 ቀን 2010 ዓ.ም ከመንግስትና ከግል የሚዲያ…
Rate this item
(3 votes)
ጥቅምት 6 ቀን 2010 ዓ.ም “አስረኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን” በሀገር አቀፍ ደረጃ ተከብሯል። በነገራችን ላይ ይህ ቀን የምርጫ 97 ውጤት መሆኑ መታወቅ አለበት፡፡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በብዛት መገንባት፣ የመንገዶች መሠራትና ሌላውም የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ሁሉ ምርጫ 97፣ በመንግሥት ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ…
Rate this item
(7 votes)
 ባለፉት ዓመታት በሀገራችን አራቱም ማዕዘናት በብሄር፣ ብሄረሰቦች መካከል በርካታ ህይወትና ንብረት የበሉ የተለያዩ ዘር-ተኮር ግጭቶችን አይተናል፡፡ እንዲህ ዓይነት ግጭቶችን አይናችን ጆሮአችንም ሆነ ልቦናችን ለምዶታል፡፡ በዚህም የተነሳ በኢትዮጵያ ሶማሌና በኦሮሞ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰተውን ግጭት ብዙዎቻችን እንደ ዱብ እዳ የቆጠርነው አይመስልም፡፡…
Rate this item
(13 votes)
 • “እንደ ፍርደኛ ሳይሆን እንደ ጦር ምርኮኛ ነበር የምታየው” • “በሃገሪቷ ላይ ምን እየተካሄደ እንዳለ አላውቅም ነበር” • “እናቴ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መንፈስ ያላት ነች” ባለፈው አርብ ጥቅምት 3 ቀን 2010 ዓ.ም ከእስር እንደሚለቀቅ ሲጠበቅ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ፤በግልጽ ባልታወቀ ምክንያት…
Rate this item
(4 votes)
“ኳሱ አሁንም በኢህአዴግ ሜዳ ላይ ነው ያለው” አቶ ሙላቱ ገመቹ (አንጋፋ ፖለቲከኛ) በኢህአዴግ የፖለቲካ ባህል የቱንም ያህል አስገዳጅ ሁኔታ ቢፈጠር ከፓርቲም ሆነ ከመንግስት ኃላፊነት በፈቃደኝነት መልቀቅ የተለመደ አይደለም፡፡ ለዚህም ነው ባለፈው ሰሞን የአፈጉባኤ አባዱላ ገመዳ አሁን ደግሞ የአቶ በረከት ስምኦን…