ነፃ አስተያየት

Rate this item
(4 votes)
በኢትዮጵያ ህዝቦች ታሪክና የታሪክ ሽሚያ እንዲሁም አዲስ አበባን ማዕከል አድርገው በሚነሱ አወዛጋቢ ጉዳዮች ዙሪያ ለታሪክ ተመራማሪው ዶ/ር ቴዎድሮስኃ/ማርያም የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፣ በኢ-ሜይል ላቀረበላቸው ጥያቄ እንደሚከተለው ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ እነሆ፡-• በሀገራችን የምናየው ታሪክን የፖለቲካ ደንገጡር ለማድረግ የሚካሄድ ፍልሚያ ነው• በ1960ዎቹ…
Rate this item
(2 votes)
 (መንግስት-ታክስ - የግል ዘርፉ) አነስተኛ ነጋዴዎች በቀን የሚያገኙትን ገቢ በግምት በማስቀመጥ ከፍተኛ ግብር እንዲከፍሉ መወሰኑን ተከትሎ በርካቶች ጉዳዩን መነጋገሪያ አድርገውታል፡፡ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች እና ፖለቲከኞችም በጉዩ ላይ የራሳቸውን ምልከታ እያስቀመጡ ሲሆን አዲስ አድማስ ጋዜጣም እነዚህን ባለሙያዎች በጉዳዩ ላይ አነጋግራለች፡፡ የባለሙያዎቹንና…
Rate this item
(3 votes)
ባለፈዉ - በ2003 ዓ.ም አንድ በዩኤስኤድ በኩል በተደረገ የገንዘብ ድጋፍ፣ በትምህርት ሚኒሰቴርና በ RTI –International ቅንጅት በ2ኛና 3ኛ ክፍሎች የንባብ ክህሎት ላይ የተጠና ሀገራዊ ጥናት ነበር፡፡ ይህ የዳሰሳ ጥናት (EGRA – Early Grade Reading Assessment) እንዳመለከተዉ፤ የኢትዮጵያ የ2ኛ እና 3ኛ…
Rate this item
(0 votes)
ከተመሠረተ 10 አመት ሊሞላው ጥቂት የቀረው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፤ ባለፈው ቅዳሜ፣ሐምሌ 8 ባደረገው ጠቅላላ ጉባኤው፣ በተቃዋሚ የፖለቲካ አመራርነት እምብዛም ስማቸው የማይታወቀው የህክምና ስፔሻሊስቱን ዶ/ር ሚሊዮን ቱማቶን በሊቀመንበርነት መርጧል፡፡ ሆኖም ግን ዶ/ር ሚሊዮን የመድረክ አንዱ አባል የሆነው የሲዳማ አንድነት…
Rate this item
(9 votes)
1. የዞረበት ዘመን...• ተመራቂ ወጣቶች ሲበራከቱ፣ መፍራትና መጨነቅ ሳይሆን፣ ‘ብሩህ ዘመን እየመጣ ነው’ የሚል ስሜትሊፈጠርብን ይገባ ነበር። ግን፣ በዓመት ለ1 ሚሊዮን ወጣቶች፣ በየት በኩል ተጨማሪ የስራ እድል ይከፈት ይሆን?2. የዞረበት አገር...• ለተመራቂ ወጣቶች ብዙ ሺ የስራ እድል የሚፈጥሩ፣በዚህም ከአደጋ የሚያድኑን…
Rate this item
(8 votes)
“ህውሓት በህገ መንግሥቱ አርቃቂ ኮሚሽን ተወካይ አልነበረውም”የመካከለኛው ኢትዮጵያ ታሪክ በየክፍለ ዘመኑ ምን ይመስላል? የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ከየት መጣ?ህገ መንግስቱ ላይ የልዩ ጥቅም ጉዳይ እንዴት ተካተተ?በሚሉና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፤ የታሪክ ምሁሩንና ፖለቲከኛውን ዶ/ር ነጋሶጊዳዳን እንደሚከተለው…