ነፃ አስተያየት

Rate this item
(3 votes)
አይሁዳዊው ግና በቀድሞዋ ፕሩሺያ በአሁኗ ጀርመን መሰንበቻውን ያደረገው አቶ ማርክስ (ለአቤቶ ኤንጂልስ ‹ወዳጄ ልቤ የድንች መግዣ አጠረኝ፤ በሞቴ ርዝራዥ ፍራንክ ስደድልኝ› ሲል የተማጸነው፤ በሚወደው ትንባሆ ሕይወቱን ያጣው ሶሲዮሎጂስታዋይ ፖትላኪ)፡- ካፒታሊስቶች የጭቁኑን ሕዝብ ደም የሚመጡ ጭራቆች ናቸው/Capitalists are vampires; they suck…
Rate this item
(3 votes)
ከዓመታት በፊት አንድ ወዳጃችን ታሞ አማኑኤል ይዘነው ሄድን፡፡ በስርዓት እንግዳ መቀበያው ውስጥ ተቀምጠን እሱም በስርዓት ህመሙ በፈቀደለት መጠን የማይያያዙ ነገሮች እያወራ ነበር።ድንገት ግን ወንበር እያነሳ መወርወር ጀመረ፤ በተለይ እኔን ካልገደልኩ አለ! ዘልዬ ወንበር ላይ ቆምኩ (ደመነፍስ መሰለኝ)፤ ከውጭ ሰዎች ሲንጫጩ…
Rate this item
(0 votes)
የቀይ ባሕር የጭነት ማመላለሻ መርከቦች እንቅስቃሴ ከአምና ካቻምና ጋር ሲነጻጸር፣ ከግማሽ በታች ወርዶ ወደ ሩብ እየተጠጋ እንደሆነ ዘኢኮኖሚስት መጽሔት ይገልጻል።ከመላው ዓለም የምርቶች ንግድ ውስጥ 10 በመቶ ያህሉ በቀይ ባሕር በኩል ያልፍ ነበር። ቀላል አይደለም። የዓለም ዓመታዊ የባሕር ንግድ 11 ቢሊዮን…
Rate this item
(3 votes)
ጭፍን ስሜታዊነትና የጅምላ ፍረጃ፣…. ጠቃሚና ውጤታማ፣ የጀግንነትና የአርበኝነት አርማ መስሎ እንደሚታየን ለመረዳት፣… የጥቂት ዓመታት ገጠመኞችን ማስታወስ ወይም ሰሞነኛ ክስተቶችንና ዜናዎችን መታዘብ እንችላለን፡፡ ከአሜሪካ መንግስት ወይም ከአውሮፓ ህብረት በኩል የሆኑ ባለስልጣናት ኢትዮጵያ ላይ ትችት ሲሰነዘሩ፣ አንዳች የሚያስቀይም መግለጫ በአንዲት ገፅ ጽፈው…
Rate this item
(1 Vote)
የምርጫ ረብሻና ግጭት፣ ዓመጽና ወከባ… በአፍሪካና በዓረብ አገራት የተለመደ ነው። እንዲያውም ግርግር ባይፈጠር ነው የሚገርመን፤ ግራ የሚገባን።አሜሪካ ውስጥ የምርጫ ውዝግብ ሲካረር ማየትስ? ውዝግብ ብቻ አይደለም። አልፎ ተርፎ፣ ከግራም ከቀኝም የውንጀላና የእገዳ መግለጫዎች የእለት ተእለት ዜናዎች ሆነዋል።በአንዳች ምክንያት የተከሰሰ ፖለቲከኛ በአሜሪካ…
Rate this item
(0 votes)
ካለፈው የቀጠለ የደርግ መንግስት የ1966ቱ አብዮት መፈንዳት ለፊውዳል ስርዐተ ማህበር ማብቂያ መሆኑ ጥሩ ቢሆንም፤ በምትኩ የሀገሪቱ እጣ ፈንታ “ደርግ” በሚባል ስም በሚታወቁ የወታደር መኮንኖች እጅ ላይ ወደቀ። ከመጀመሪያዎቹ የደርግ ወታደራዊ መኮንኖች መካከል ለዘብተኛ፤ አስተዋይና የፖለቲካና የአስተዳደር እውቀት የነበራቸው የተወሰኑ መኮንኖች…
Page 2 of 155