ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
(ለአገራዊ ምክክር የማይቀርብ ሐሳብ እነሆ።)የምንወደው መንግሥት ሁልጊዜ ሥልጣን ይዞ በጎ ነገሮች እንደሚሰራ እናስባለን። ስራውን ብቻ እንዲያከናውን፣ አለስራው እንዳይገባ፣ የሥልጣን ገደቡን እንዳያልፍ… ብለን አንጨነቅም። መቆጣጠሪያ ትክክለኛ ሕግና ስርዓት ለማበጀት ለመገንባት አናስብበትም። የምንወደው በጎ መንግሥት ሥልጣን ከያዘ ሁሉም ነገር አማን ይሆናል የሚል…
Rate this item
(1 Vote)
(ለአገራዊ ምክክር የማይቀርብ ሐሳብ እነሆ።)የምንወደው መንግሥት ሁልጊዜ ሥልጣን ይዞ በጎ ነገሮች እንደሚሰራ እናስባለን። ስራውን ብቻ እንዲያከናውን፣ አለስራው እንዳይገባ፣ የሥልጣን ገደቡን እንዳያልፍ… ብለን አንጨነቅም። መቆጣጠሪያ ትክክለኛ ሕግና ስርዓት ለማበጀት ለመገንባት አናስብበትም። የምንወደው በጎ መንግሥት ሥልጣን ከያዘ ሁሉም ነገር አማን ይሆናል የሚል…
Rate this item
(1 Vote)
ሦስቱ የተባረኩና የተረገሙ ኃይሎችእውቅና ጉልበት (ጥበብና ሥልጣን)የሥራ ፍሬና ገንዘብ (ምርትና ሀብት)ፍቅርና አልጋ (ሩጫና ሜዳልያ)የማንገሥ ፍላጎት ወይም መንግሥትን የማዋቀር ሐሳብ ተገቢ የኑሮ ጉዳይ ቢሆንም፣ አደጋዎቹን ማገናዘብና መላ ማዘጋጀትም የሕልውና ጉዳይ ነው። አስቀድመው መጠንቀቅ እንደሚኖርባቸው ሙሴ ለተከታዮቹ ያስተማራቸውም በዚህ ምክንያት ነው። ለሕዝብና…
Rate this item
(2 votes)
ናቡከደነፆር ባቢሎንን ገነባሁ ይላል፤ ሔዋን ደግሞ ሰው ፈጠርኩ ትላለች!ዮሃንስ ሰየንጉሥ ናቡከደነፆር ግዛት እጅግ ሰፊ ከመሆኑ የተነሣ፣ ዐዋጅ ሲያወጣ ለሁሉም አገር ነው። “በመላው ዓለም ለምትኖሩ ሁሉ”…. በማለት ያውጃል።በመልካም መንፈስ የምስራች ዐዋጅ ሲያስነግር እንዲህ ይላል።“ከንጉሥ ናቡከደነፆር፣ በምድር ሁሉ ለሚኖሩ ሕዝቦች! ሰላም ይብዛላችሁ”…
Rate this item
(1 Vote)
ባቢሎንን ከወደቀችበት አንስቼ ሕይወት ዘርቼባታለሁ።የፈራረሰውን ጠራርጌ ገንብቻታለሁ። ግርማዊነቷን እንደገናአጎናጽፌያታለሁ።አቻ የለሽ ገናና ዝናዋን አድሼላታለሁ…ይላል ናቡከደነፆር።ኩራቱ ናት - መናገሻይቱ ከተማ ታላቂቱ ባቢሎን። ናቡከደነፆር፣ ከቤተ መንግሥቱ ሰገነት ላይ ወጥቶ ታላቂቱን ከተማ ይቃኛል። በሕንጻዎቿ ከፍታ ይደነቃል። ሌላው ይቅር። በከተማዋ ዙሪያ የተሰሩት ግንቦችና በሮች ያስገርማሉ።በዚያ…
Rate this item
(1 Vote)
የጋሞ ህዝብ ጥያቄ በክላስተር የመደራጀት አይደለም ያለው የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ጋዴፓ)፤ህዝቡ ለረዥም ጊዜ ሲጠይቅ የቆየው ራሱን በራሱ የማስተዳደርና በክልል የመደራጀት ህገመንግስታዊ መብቱ እንዲከበርለት ነው ብሏል፡፡የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አመራሮች፣ ዛሬ ከሰዓት በኋላ 8 ሰዓት ላይ፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ጽ/ቤት…
Page 6 of 155