ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
“መሃረቤን አያችሁ ወይ?.....አላየንም!” የሚለው የልጅነት ዘመኔን ጨዋታ ዜማውን ተውሼ፣ ዛሬም በጉልምስና ዘመኔ፤ “ሀገሬን አያችሁ ወይ?” እያልኩ ከብዙኃን ጋር የለሆሳስ ዜማ የማንጎራጉረው በግራ መጋባት ባሕር ውስጥ እንደሰመጥኩ ነው፡፡ የልጅነት ዘመናችን “የመሃረብ ድብብቆሽ ጨዋታ” የሚከወነው ዓይናችንን በእራፊ ጨርቅ አስረንና ክብ ሠርተን እየተሽከረከርን…
Rate this item
(0 votes)
 “በመጀመሪያው ሩብ ዓመት፣ የቱሪስቶች ፍሰት ከ20 በመቶ በላይ ቀንሷል” የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ንግድ ዘርፍ ማኅበራት፣ ከ6 ወር በፊት በአገሪቱ የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ፣ የሆቴል ኢንዱስትሪውን በአስከፊ ሁኔታ እየጎዳው መሆኑን አስታወቀ፡፡ የማኅበሩ ሊቀመንበር የጁፒተር ኢንተርናሽናል ሆቴል ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ቢኒያም…
Rate this item
(0 votes)
• በኦሮሚያ 108 ሰዎች የተገደሉት ባልተመጣጠነ እርምጃ በመሆኑ ፍትህ ያሻቸዋል ተብሏል • ያልተመጣጠነ እርምጃ የወሰዱ የፀጥታ አካላት ለህግ እንዲቀርቡ ተጠይቋል • ኦነግ፣ ኦፌኮ፣ ኦኤምኤን፣ ኢሳት፣ ሰማያዊና ቤተ-አማራ አባባሾች ናቸው - ኮሚሽኑ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በኦሮሚያ፣ በአማራና በደቡብ ክልል ጌዴኦ…
Rate this item
(0 votes)
በ8ኛው የኢህአዴግና ተቃዋሚዎች የድርድር ቀጠሮ ላይ ከመድረክ፣ሠማያዊ ፓርቲና መአህድ በስተቀር “ያለአደራዳሪ ድርድር የለም” በሚል ከድርድሩ ለመውጣት ዳር ዳር ሲሉ የነበሩ ተቃዋሚዎች ወደ ድርድሩ የተመለሱሲሆን “ድርደሩ ከተደራዳሪ ፓርቲዎች በተመረጠ ቋሚ ኮሚቴ ይመራ” በሚል ሃሳብ ከስምምነት ላይ መደረሱታውቋል፡፡ ድርድሩ የሚካሄድበት አዳራሽም አፍሪካ…
Rate this item
(3 votes)
 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም ከፖለቲካና ከህግ አንጻር እንዴት ይታያል? የህግ ባለሙያዎች የአዋጁ መራዘም ከህገ መንግስት ውጪ ነው ሲሉ ይሞግታሉ፡፡ ፖለቲከኞች በበኩላቸው፤ህዝቡ ህገ መንግስታዊ መብቱን ተነፍጎ ወታደራዊ አገዛዝ በሚመስል ሁኔታ ውስጥ ወድቋል ይላሉ፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፣ ፖለቲከኞችንና የህግ ባለሙያዎችን…
Rate this item
(6 votes)
የሃዋሣ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሚዩኒኬሽን ተመራቂ ተማሪዎች ትናንት የአዲስ አድማስ ጋዜጣዝግጅት ክፍልን የጎበኙ ሲሆን የጋዜጣው ዋና አዘጋጅ ገጣሚ ነቢይ መኮንን ስለ ጋዜጣው አመሰራረት፣ አሰራርናየወደፊት ራዕይ ሰፋ ያለ ገለፃ አድርጎላቸዋል፡፡ “ጋዜጠኝነት አበባና የእርግብ ላባ አይደለም፤ ብዙ እሾህ ያለበት፣ እግራችሁ ላይ ሲተከል እየደማችሁ…
Page 1 of 69