ነፃ አስተያየት

Rate this item
(3 votes)
*የሴት ልጅ ጡት መቁረጥ የሚባል ነገር በኢትዮጵያ ታሪክ የለም *አፄ ምኒልክ ኦሮሞን በመበደል ስማቸው መነሳቱ አስገራሚ ነው *ፌደራሊዝም የሚባል ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ በተግባር የለም *የተስፋዬ ገብረአብ መጽሐፍ አደገኛ ልቦለድ ነው “መረራ እውነት በኢትዮጵያ ታሪክ” የተሰኘና በዋናነት አፄ ምኒልክ ጠል የሆኑ…
Rate this item
(5 votes)
 • ጽንፈኝነትን ማሸነፍ የምንችለው ዲሞክራሲያዊ መብትን በመከርከም አይደለም • መንግስት በምርጫው ጉዳይ ላይ ከተፎካካሪዎች ጋር መወያየት ይኖርበታል • የሚለማ መሬት አለን የሚለው ነገር፣ በጥናት መፈተሽ ይኖርበታል የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ መንግስት፣ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ ያልገጠሙት ፈተናዎችና አደጋዎች የሉም ማለት…
Rate this item
(1 Vote)
ሥራዬን የምጀምረው ከማዳመጥ ነው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፤ የቀድሞው ኮሚሽነር አቶ አዲሱ ገ/ እግዚአብሔር አምባሳደር ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ ለበርካታ ወራት ኃላፊ ሳይመደብለት ቆይቷል፡፡ ከኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ በዓለም አቀፍ ህግ በዶክትሬት ዲግሪ የተመረቁት ዶ/ር ዳንኤል በቀለ፤ ከሰብአዊ መብት ጉዳይ ጋር በተያያዘ ለበርካታ…
Rate this item
(1 Vote)
Dr. Helen Abadzi የኒሮሳይንስ እና የትምህርት ተመራማሪ ናቸው፡፡ እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉ አገራት ውስጥ፣ በትምህርት ላይ፣ ዋና ተዋናይ የሆኑት ተቋማት፣ ማለትም፣…. የአለም ባንክ፣ ዩኤስኤአይዲ፣ ዩኔስኮ፣…. የተሳሳተ ቅኝታቸውን እንዲያስተካክሉ፣ ዶ/ር ሄለን በተቆጣጣሪነት፣ በአማካሪነትና በጥናት መሪነት መክረዋል። ካላስተካከሉ፣ በተለይ የድሃ አገራት ተስፋ ይጨልማል፡፡…
Rate this item
(0 votes)

 “ኢትዮጵያዊነትን መምረጥ ከሃዲነት” የሚለውን ቃል (ሀረግ) የሰማሁት የጀነራል ሳእረ አስከሬን ሽኝት በሚሌኒየም አዳራሽ በተደረገበት ወቅት ነበር:: ይህ ቃል ሲተነተን ብዙ ነገሮችን ያመለክታል፤ ሀገራችን ለገባችበት ፈተና መሰረታዊ መንስዔውን ይጠቁማል፡፡ ከ1983 እስከ 2010 ዓ.ም. በነበሩት 27 ዓመታት፣ በሀገርና በህዝብ ላይ የተሰራውን ሴራ…
Page 1 of 96