ነፃ አስተያየት

Rate this item
(5 votes)
ኢህአዴግ በሀገራችን የመድብለ ፓርቲ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት መገንባት የቅንጦት ነገር ሳይሆን የህልውና ጉዳይ ነው ብሎ አበክሮ የነገረን ገና ስልጣን በያዘ በማግስቱ ነበር። ከ25 ዓመት አገዛዝ በኋላ የነገረን ደግሞ “በአሁኑ ወቅት እየተፈጠረ ባለው የአውራ ፓርቲ ስርአት ተቃዋሚዎች ተጎጂ እንዳይሆኑ ፖሊሲያቸውን የሚያስተዋውቁበት መድረክ…
Rate this item
(3 votes)
“--አንድ የአሜሪካ ኩባንያ አንድ ጥቅም ለማግኘት፣ ለአንድ ኢትዮጵያዊ ባለሥልጣን ጉቦ በሚሰጥበት ጊዜ በአሜሪካበወንጀል ሲከሰስ፣ አትዮጵያዊው ባለሥልጣን በኢትዮጵያም ውስጥ ይጋለጣል ማለት ነው፡፡ የተቀበለውም ገንዘብአሜሪካ ከዘለቀና በኢትዮጵያ በኩል ጠያቂ ካለ፣ ገንዘቡ ወደ ኢትዮጵያ ሊመለስ ይችላል፡፡---” በዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጉቦ…
Rate this item
(12 votes)
ሰሞኑን መንግሥት “በሰፊ ጥናት መነሻነት” እየወሰድኩ ነው ባለው እርምጃ፣ ከ3.5 ቢሊዮን ብር በላይ በማባከን፣አገር ላይ ጉዳት አድርሰዋል ብሎ የጠረጠራቸውን 40 ገደማ የመንግስት ተሿሚዎችና ባለሀብቶች በቁጥጥር ሥር በማዋል ወደ ፍ/ቤት ማቅረብ ጀምሯል፡፡ ለመሆኑ የሀገሪቱ የሙስና ችግር፤ ስፋቱና ጥልቀቱ ምን ያህል ነው?…
Rate this item
(8 votes)
• የስነምግባር መርሆቻችን የኋሊት የዞሩ፣ በአፍጢማቸው የተደፋ ሆነዋል! • ባለብቃት አትሌቶችን ማሸማቀቅ፣ ባለሃብትን ማጣጣል፣ ዘፋኞችን በ‘ቦይኮት’ ማሰናከል ሃብት ፈጠራ፣ የሕይወት ስኬት መሆኑን አለማወቅ ወይስ መካድ?“አንድ ባለሃብት፣ ለሕዳሴ ግድብ ሚሊዮን ዶላር (ማለትም 24 ሚሊዮን ብር) ቢሰጥ፣ ይሄ... አንዲት ድሃ ካዋጣችው 200…
Rate this item
(4 votes)
(መንግስት - ታክስ - የግል ዘርፉ) አነስተኛ ነጋዴዎች በቀን የሚያገኙትን ገቢ በግምት በማስቀመጥ ከፍተኛ ግብር እንዲከፍሉ መወሰኑን ተከትሎ በርካቶች ጉዳዩን መነጋገሪያ አድርገውታል፡፡ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች እና ፖለቲከኞችም በጉዩ ላይ የራሳቸውን ምልከታ እያስቀመጡ ሲሆን አዲስ አድማስ ጋዜጣም እነዚህን ባለሙያዎች በጉዳዩ ላይአነጋግራለች፡፡…
Rate this item
(2 votes)
(የሁለት አገሮች ወግ)ስለ ህዝቦች እኩልነት፣ መብትና ፍትሀዊ ተጠቃሚነት መረጋገጥ፣ ላለፉት ሀያ ስድስት አመታት በኩራት ተጀንነን “ላሎ መገን” እያልን ስንጨፍር ኖረን፣ ዛሬ እንደ አዲስ ተመልሰን፣ ስለ ዲሞክራሲ ስርአት ግንባታ ሀሁ መቁጠር መጀመራችን በእውነቱ ያሳዝናልም ይገርማልም፡፡ መልስ የማይጣው ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ወይም…
Page 2 of 72