ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
 - በሁለቱም ተወዛጋቢ ቡድኖች፤ የምርጫ ቦርድ ውሳኔ እየተጠበቀ ነው - ኢንጂነር ይልቃል፤ ”ጸድቋል የተባለውን የ3.1 ሚሊዮን ብር በጀት” አላውቀውም አሉ - “በተሰረቀ ማህተም ነው እኔን ሊቀመንበሩንም፣ አባላትንም አባረናል ያሉት” - “በህግ የመወሰን ስልጣን አለኝ፤በስልጣኔ እንዳልጠቀም ግን የህግ አስከባሪዎች ድጋፍ የለኝም”…
Rate this item
(1 Vote)
የኢህአዴግ ጥልቅ ተሃድሶና ግምገማ እንዲሁም ሹም ሽር ቀጥሏል፡፡ በፊት አውራሪነት የኦሮሚያ፣ከዚያም የአማራ፣በቅርቡ ደግሞ የትግራይ ክልል ሹም ሽር አድርገው አዳዲስ ካቢኔዎች መስርተዋል፡፡ የህዝብ ተቃውሞና ብሶትን መነሻ አድርገው የፌደራሉን ጨምሮ በየክልሉ የተቋቋሙት ካቢኔዎች መለያቸው ምሁራንን በብዛት ማሰባሰባቸው ነው፡፡ በተለይ የትግራይ ክልል፣ከፍተኛ ቁጥር…

(8 votes)
ኢህአዴግ ጥልቅ ተሃድሶ በሚል በጀመረው ዘመቻ፣ በየክልሎቹ ግምገማና የካቢኔ ለውጦች በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ህዝብንበበደሉ የስራ ኃላፊዎችም ላይ በቁርጠኝነት እርምጃ እንደሚወስድ በይፋ እየገለፀ ነው፡፡ የፖለቲካ ጉዳዮች ተንታኙ አቶሙሼ ሰሙ መንግስት እየተከተለ ባለው አቅጣጫ ላይ ጥያቄና ጥርጣሬ ያነሳሉ፡፡ አቶ ሙሼ ከአዲስ አድማስ…
Rate this item
(6 votes)
• ሙሰኞች አሉብን ብለዋል፤ እስካሁን ግን አንድም በሙስና የተከሰሰ አላየንም • ሚሊየነሮቹ እንዴት ነው “ሀብታችሁ ከየት መጣ?” ተብለው የሚጠየቁት? • በሃቅ ላይ የተመሰረተ ግምገማ ይኖራል የሚል እምነት የለኝም • ‹‹ኢትዮጵያዊነት›› በሚለው ዙሪያ መሰባሰብ አስቸጋሪ እየሆነ ነው በወቅቱ የኢህአዴግ ግምገማዎች፣ በተሃድሶና…
Rate this item
(10 votes)
“ዶናልድ ትራምፕ፣ በቅርቡ እንደሚታሰሩ ታዋቂው ፕሮፌሰር ተናግረዋል” … ይሄ ከሳምንት በፊት በኢቢሲ የተላለፈ ዜና ነው። የኢቢሲ ዜና፣ በሌጣው የተሰራጨ አይደለም። በቪዲዮ ታጅቧል። ዝነኛው ፕሮፌሰር አለን ሊክማን፣ በገዛ አንደበታቸው ሲናገሩ ታይተዋል - በኢቢሲ ዜና። ዜናው፣ በጣም ያስደንቃል። አለምን የሚያናውጥ ትልቅ ዜና፣…
Page 3 of 67