ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
“ሃሳቦች አዕምሮን ከአዕምሮ የሚያገናኙ ድልድዮች ናቸው”የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከታወጀ በኋላ፣በተለይ በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች በተቃውሞና በቀውሱ ሰዓት ወንጀል ፈጽመዋል ተብለው በኮማንድ ፖስቱ ቁጥጥር ስር ከዋሉ ከ24ሺ በላይግለሰቦች መካከል 9ሺ ገደማው ባለፈው ሳምንት ስልጠና ተሰጥቷቸው መለቀቃቸው አይዘነጋም፡፡ ከ2ሺ በላይ የሚሆኑትም ክስ ይመሰረትባቸዋል…
Rate this item
(6 votes)
• የፌዴራል ስርአቱ የአባልነት እንጂ የአንድ አገዛዝ ባህሪ ሊኖረው አይገባም• አሁን ያለው የዲሞክራሲ መጠን ለብዙ ሰው አልተስማማም• ተቃዋሚዎች የደቀቁት ለሃገር የሚበጅ ሃሳብ አጥተው አይደለም፤ ገንዘብ ስለሌላቸው ነውአቶ ቡልቻ ደመቅሳ በአፄ ኃይለሥላሴ ዘመን በከፍተኛ የስልጣን እርከን ላይ ከነበሩ የኦሮሞ ተወላጆች አንዱ…
Rate this item
(1 Vote)
“ሃሳቦች አዕምሮን ከአዕምሮ የሚያገናኙ ድልድዮች ናቸው”የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከታወጀ በኋላ፣በተለይ በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች በተቃውሞና በቀውሱ ሰዓት ወንጀል ፈጽመዋል ተብለው በኮማንድ ፖስቱ ቁጥጥር ስር ከዋሉከ24ሺ በላይ ግለሰቦች መካከል 9ሺ ገደማው ባለፈው ሳምንት ስልጠና ተሰጥቷቸው መለቀቃቸው አይዘነጋም፡፡ ከ2ሺ በላይ የሚሆኑትም ክስ ይመሰረትባቸዋል…
Rate this item
(2 votes)
 - በሁለቱም ተወዛጋቢ ቡድኖች፤ የምርጫ ቦርድ ውሳኔ እየተጠበቀ ነው - ኢንጂነር ይልቃል፤ ”ጸድቋል የተባለውን የ3.1 ሚሊዮን ብር በጀት” አላውቀውም አሉ - “በተሰረቀ ማህተም ነው እኔን ሊቀመንበሩንም፣ አባላትንም አባረናል ያሉት” - “በህግ የመወሰን ስልጣን አለኝ፤በስልጣኔ እንዳልጠቀም ግን የህግ አስከባሪዎች ድጋፍ የለኝም”…
Rate this item
(1 Vote)
የኢህአዴግ ጥልቅ ተሃድሶና ግምገማ እንዲሁም ሹም ሽር ቀጥሏል፡፡ በፊት አውራሪነት የኦሮሚያ፣ከዚያም የአማራ፣በቅርቡ ደግሞ የትግራይ ክልል ሹም ሽር አድርገው አዳዲስ ካቢኔዎች መስርተዋል፡፡ የህዝብ ተቃውሞና ብሶትን መነሻ አድርገው የፌደራሉን ጨምሮ በየክልሉ የተቋቋሙት ካቢኔዎች መለያቸው ምሁራንን በብዛት ማሰባሰባቸው ነው፡፡ በተለይ የትግራይ ክልል፣ከፍተኛ ቁጥር…

Page 4 of 68