ነፃ አስተያየት

Rate this item
(4 votes)
በኮንሶ ስለተፈጠረው ተቃውሞና ግጭት የኮንሶ ጥያቄ ኮሚቴ አባል የሆኑትን አቶ ገመቹ ገንፌ የደቡብ ክልል መንግስትኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሂክማ ኬይረዲን ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር በተፈጠረው ግጭት መነሻምክንያት ዙሪያ እንዲሁም አሁን ስላለበት ሁኔታ በስልክ አነጋግሯቸዋል፡፡‹‹ጫካ ውስጥ ተቀምጠውችግሩን ወደ መንግስት…
Rate this item
(7 votes)
አምናና ዘንድሮ፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ይበልጥ እየተጋጋለ፣ እየተበላሸና አስፈሪ እየሆነ የመጣው፣ በአጋጣሚ ይመስላችኋል? በየአገሩኮ፣ ተመሳሳይ ትዕይንቶችን እያየን ነው። ግራ እየተጋባን፣ እውነታውን በግልፅ ለማየት ፈርተን፣ ራሳችንን ለማታለል ካልፈለግን በቀር፣ የፖለቲካ ማዕበሉ፣ የአጋጣሚ ጉዳይ አይደለም። አስፈሪነቱ ደግሞ፣ ጭራና ቀንዱ አልያዝ ብሎ፣ ጨርሶ መፍትሄ…
Rate this item
(12 votes)
 ኢህአዴግ በ2007 ምርጫ መቶ ፐርሰንት ተመረጥኩ ባለ ማግስት መሬት አንቀጠጥቅጥ ሕዝባዊ ቁጣ እየናጠው ይገኛል፡፡ ህዝባዊ አመጹ በይዘቱም ሆነ በስፋቱ ታሪካዊ ሊባል የሚችል ገጽታን የተላበሰና በክልልና በጊዜ ያልተገደበ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ ነው፡፡ ከዝቅተኛው የደህንነትና መለዮ ለባሽ ጀምሮ እስከ ከፍተኛው የመንግስት አካላት…
Rate this item
(5 votes)
• ከገዢው ፓርቲ፣ከተቃዋሚዎችና ከሌላው ምን ይጠበቃል?• ብሔር-ተኮር ጥቃቶች የጥፋት መንገዶች ናቸው• ዴሞክራሲን ማዕከል ያላደረገ ተሃድሶ ጥፋት ነውየኦህዴድ፣ ብአዴንና ህውሓት ጥፋት በዚህ ዓመት የተከሰቱት ችግሮች በህዝቦች መካከል ሲወርድ ሲዋረድ አብሮ የዘለቀውን ባህል አጉልቶ ያሳየበት ሲሆን የኢህአዴግ ድርጅቶች ግን ትዝብት ውስጥ የወደቁበት…
Rate this item
(1 Vote)
• መንግስት የህዝቡን ጥያቄ ‹‹ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ›› ማለት አይገባውም• ሰልፍ ወጥቶ መብቱን የሚጠይቅ ህዝብ፣መሳሪያ ሊተኮስበት አይገባም• ህዝቡ ህግ ማክበር አለበት፤ መንግስት የህዝቡን መብት ማክበር አለበት• ችግሮች በውይይት እንጂ በኃይል እርምጃ ዘላቂ መፍትሄ አያገኙምጀነራል ዋሲሁን ንጋቱ፤ ከቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት…
Rate this item
(2 votes)
ኢ/ር ይልቃል ጌትነት (የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር)የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ላለፉት 3 ወራት በአሜሪካና ካናዳ ባደረጉትየሥራ ጉብኝት ከየአገራቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር መወያየታቸውን ይገልጻሉ፡፡ ሰሞኑን ወደአገራቸው የተመለሱት ኢ/ር ይልቃል ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር አጭር ቃለ-ምልልስ አድርገዋል፡፡የአሜሪካ ጉብኝትዎ አላማ…
Page 7 of 67